Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ለበለጠ የጸረ ድህነት ዘመቻ የሚያነሳሳ እርምጃ ያስፈልጋል

ለበለጠ የጸረ ድህነት ዘመቻ የሚያነሳሳ እርምጃ ያስፈልጋል ዮናስ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የዛሬ አመት ግድም ያለፉትን 15 ዓመታት የልማትና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ገምግሞ የነበረ መሆኑ ይታወሳል። በዚህ ግምገማው ታዲያ ከልማት ጋር ተያይዞ በርካታ…
Read More...

ጣምራ ህመም፤ መንስዔውና መዘዙ

ጣምራ ህመም፤ መንስዔውና መዘዙ ኢብሳ ነመራ ኪራይ ሰብሳቢነትና የመልካም አስተዳደር ጉድለት የኢፌዴሪ መንግስት መሰረታዊ ፈተናዎች ከሆኑ ከራርሟል። ይህን እውነት ከውጭ ወይም ገለልተኛ ሊባል ከሚችል አካል ይልቅ በመንግስት በራሱ ሲነገር ሰምተናል። የኢፌዴሪ መንግስትና ገዢው ፓርቲ…
Read More...

የጥላቻን መርዝ የሚያረክስ ሸንጎ  

የጥላቻን መርዝ የሚያረክስ ሸንጎ   ብ. ነጋሽ ኢትዮጵያ የተለያየ ብሄራዊ ማንነት (ቋንቋ፣ ባህል፣ ወግና ልማድ፣ ታሪክ)፣ ሃይማኖት ያላቸው ህዝቦች መኖሪያ ሃገር ነች። በዚህ ብዝሃነት ውስጥ በህዝቦች መሃከል የእርስ በርስ ግጭት የተፈጠረበት የታሪክ አጋጣሚ የለም። የሃገሪቱ መሪዎች…
Read More...

በተሟላ ግንዛቤ የሁከት አጋጣሚን አምክኑ

በተሟላ ግንዛቤ የሁከት አጋጣሚን አምክኑ ኢብሳ ነመራ በዚህ ዓመት የተካሄደው የነጋዴዎች የቀን ገቢ ግምት ውጤት ይፋ ከተደረገ ከሃያ ቀናት በላይ ተቆጥሯል። የቀን ገቢ ግምት ይፋ መደረጉን ተከትሎ ግምቱ በተካሄደባቸው ክልሎች ከተሞች ቅሬታዎች ተሰምተዋል። በተለይ በአዲስ አበባና…
Read More...

ክረምትና የእርሻ ሥራ

ክረምትና የእርሻ ሥራ ብ. ነጋሽ ክረምቱ ጥሩ ይዟል። የክረምት ዝናብ የሚያገኙት አብዛኞቹ የሃገሪቱ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ መጠን በላይ ዝናብ እያገኙ መሆኑን፣ ይህ ሁኔታም እንደሚቀጥል የብሄራዊ ሜቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ የትንበያ መረጃ ያመለከታል። ከ85 በመቶ በላይ ምርት…
Read More...

“እየታደስን እንሰራለን፤ እየሰራንም እንታደሳለን”

"እየታደስን እንሰራለን፤ እየሰራንም እንታደሳለን" አሜን ተፈሪ ሶፊስቶች ከአስተያየት በቀር ፍጹም እውነት በሰው ዘንድ የለም የሚሉ ፈላስፎች ናቸው፡፡ ሶቅራጥስ ግን የተጣራም ባይሆን በሰው ህሊና እና አዕምሮ ፍጽምና ያለው እውነት ሊኖር እንደሚችል የሚያምን ፈላስፋ ነው፡፡ ይህ እውነት…
Read More...

የስደት ለምን?

የስደት ለምን? መልካሙ ተክሌ ከጥቂት ዓመታት በፊት ነው፡፡ አንዲት በሕጋዊ መንገድ ወደ ተባበሩት ዓረብ ኢምሬት ለሥራ ፍለጋ የሄደች  ጎረቤቴ  ነበረች፡፡ ሁለት ዓመት ያህል እንደሰራች የተወሰነ ጊዜ ያህል እረፍት ሰጥተዋት ወደ ኢትዮጵያ መጣች፡፡ እንደመጣች ግን ቤተሰቦቿ ወደሚገኙባት…
Read More...

የሕግ የበላይነትን የማስከበሩ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል – የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

 የሙስና ተግባርን በማጋለጥ የሕግ የበላይነትን የማስከበርና ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን የማስጠበቁ ጉዳይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ገለፁ። በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ባለሃብቶችና ደላሎች…
Read More...

መንግስት የአገር ሀብት የመዘበሩትን ያለርህራሄ ለፍርድ ማቅረቡን እንደሚቀጥል አስታወቀ

መንግስት መረጃና ማስረጃዎችን መሰረት በማድረግ የህዝብና የመንግስትን ሀብትና ንብረት የመዘበሩ አካላትን ያለርህራሄ ለፍርድ ማቅረቡን እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጸህፈት ቤት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy