Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የዘላቂ  ሰላማችን  ዋስትናና  የህዝብ ተጠቃሚነትን   

የዘላቂ  ሰላማችን  ዋስትናና  የህዝብ ተጠቃሚነትን    ያረጋገጥንበት አዋጅ ዮናስ የኢፌዴሪ  የህዝብ  ተወካዮች  ምክር  ቤት  ከሰሞኑ ባካሄደው  አስቸኳይ  ስብሰባ  ከመስከረም  28 ቀን 2009 ዓ.ም  ጀምሮ  ለ10 ወራት  በሥራ  ላይ  የቆየው …
Read More...

አደገኛው ነገር የፖለቲካ ሙስናው ነው

አደገኛው ነገር የፖለቲካ ሙስናው ነው ስሜነህ 34 የሚሆኑ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ግብረ አበሮቻቸውን በቁጥጥር ስር በማዋል የተጀረው የጸረ ሙስና ዘመቻ ወደ 51 መድረሱን መንግስት ይፋ አድርጓል። እነዚህን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የማዋሉ ስራ…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳትና የህዝቡ ሚና

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳትና የህዝቡ ሚና                                                         ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ላለፉት አስር ወራቶች በሀገራችን ገቢራዊ ሆኖ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…
Read More...

የዛለ ስትራቴጂ የተመረኮዘ ሰነድ – H. RES. 128

የዛለ ስትራቴጂ የተመረኮዘ ሰነድ - H. RES. 128 ክፍል ሁለት ኢብሳ ነመራ በዚሁ ርዕስ በቀረበ ክፍል አንድ ጽሁፍ የአሜሪካ ኮንግሬስ አባል የሆኑት ክሪስ ስሚዝ የተባሉ ግለሰብ በኢትዮጵያ ላይ ያዘጋጁትን H. RES. 128 የተሰኘ ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ሰነድን መነሻ…
Read More...

የዛለ ስትራቴጂ የተመረኮዘ ሰነድ – H. RES. 128

የዛለ ስትራቴጂ የተመረኮዘ ሰነድ - H. RES. 128 ክፍል አንድ ኢብሳ ነመራ ታላቋ አሜሪካ አሁን አሁን የዓለማችን አደገኛዋ ሃገር ለመባል በቅታለች። አደገኛዋ ሃገር ያሰኛት የሚያሳምንም ይሁን አይሁን፣ ተጨባጭ ማስረጃም ይኑር አይኑር ምንም ሳያሳስባት በማንአለብኝነት በሉዓላዊ…
Read More...

የዓለም የስራ ድርጅት በኢትዮጵያ ህጋዊ የውጭ ሀገራት ስምሪት እንዲሰፍን የሚያግዝ ፕሮጀክትን ይፋ አደረገ

የዓለም የስራ ድርጅት /አይ ኤል ኦ/ በኢትዮጵያ ህግ ወጥ ስደትን ለመከላከል እና ህጋዊ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት እንዲኖር የሚደረገውን እንቅስቃሴ የሚደግፍ የአራት ዓመት ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ድርጅቱ ከብሪታንያ የልማት ድርጅት ባገኘው ከ2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ፓወንድ በላይ ገንዘብ…
Read More...

የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ማድረጉን የአገር ዓቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ደግሞ በመጪው ነሐሴ 25 ቀን 2009 ዓ.ም ይፋ እንደሚያደርግ ኤጀንሲው አስታውቋል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ…
Read More...

በዘመቻ መትከል ብቻ ሳይሆን እንክብካቤም ይሻሉ!

በዘመቻ መትከል ብቻ ሳይሆን እንክብካቤም ይሻሉ! ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለውን ፈጣን የኢኮኖሚ  ዕድገት ከአረንጓዴ ልማት ጋር ለማስተሳሰር በርካታ ስራዎችን በማከናወን ላይ ነች። እ.አ.አ ከ2011  ከደቡብ አፍሪካ  ደርባን  ከተካሄደው የዓለም የአየር ንብረት…
Read More...

የወጣቶች ተጠቃሚነት

የወጣቶች ተጠቃሚነት                                                      ታዬ ከበደ መንግስት ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው። ወጣቶች በመላ ሀገሪቱ ስራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ምቹ ሁኔታዎችን ከመፍጠር ባሻገር ራሳቸውን ጠቅመው…
Read More...

የተፋሰሱን አገራት ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት

የተፋሰሱን አገራት ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት                                                          ታዬ ከበደ ታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የአገራችንን ህዝቦች ብቻ ሳይሆን የተፋሰሱን አገራት ህዝቦች ተጠቃሚነት ታሳቢ በማድረግ የሚገነባ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy