Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ጥልቅ ተሃድሶውና የፀረ-ሙስና ትግሉ

ጥልቅ ተሃድሶውና የፀረ-ሙስና ትግሉ                                                             ታዬ ከበደ አገራችን በአሁኑ ወቅት እያካሄደች ያለችው ጥልቅ ተሃድሶ የማይቋረጥ ተግባር ነው። የፀረ-ሙስና ትግሉ የጥልቅ ተሃድሶው አካል ብቻ ሳይሆን…
Read More...

ግብርን መክፈል የዜጎች የውዴታ ግዴታ ነው!

ግብርን መክፈል የዜጎች የውዴታ ግዴታ ነው!                                                             ታዬ ከበደ ግብር የአንድ አገር ኢኮኖሚ የደም ስር ነው። ግብር መከፈል አገራዊ ግዴታ ብቻ አይደለም። ዜጎች ለአገራቸው ሲሉ ከሚያገኙት ላይ…
Read More...

የሠላምና መረጋጋት ባለቤቱ ህዝቡ ነው!

የሠላምና መረጋጋት ባለቤቱ ህዝቡ ነው!                                                         ታዬ ከበደ በአገራችን ውስጥ እየተካሄደ ያለው የሰላምና መረጋጋት ስራ ዋነኛው ባለቤት ህዝቡ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ሁነኛ አስረጅ ነው።…
Read More...

ስደት ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ያሳጣል!

ስደት ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ያሳጣል!                                                                ታዬ ከበደ የህገ ወጥ ስደትን አስከፊነት ነው። በስደት ውስጥ ሆኖ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብትን ማስጠበቅ አይቻልም። ሁለንተናዊ…
Read More...

የሙስና መሠረታዊያን መገለጫዎች

የሙስና መሠረታዊያን መገለጫዎች አባ መላኩ የኪራይ ሰብሳቢነት ወንጀል ከፍተኛ የፍትህ መጓደልን ያስከትላል። በዚህ የወንጀል ተግባር ከፍተኛ፣ መካከለኛና ዝቅተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ደላላዎች  በህገ ወጥ መንገድ ከጉቦ ሰጪዎች ቋሚ የሆነ ኮሚሽን ወይም ክፍያ…
Read More...

ከታላቁ መሪ ህልፈት በኋላም ኢሕአዴግ በስኬት ጎዳና ላይ ነው!

ከታላቁ መሪ ህልፈት በኋላም ኢሕአዴግ በስኬት ጎዳና ላይ ነው! ወንድይራድ  ኃብተየስ በመጪው ሳምንት የታላቁ መሪ  የመለስ ዜናዊ  ህልፈት አምስተኛ ዓመት  እናከብራለን። አዎ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄሮችና ህዝቦች እኚህ ታላቅ መሪ በተለሙት ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ  …
Read More...

ህልም ተስፋችንም መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ማየት ነው!

ህልም ተስፋችንም መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ማየት ነው! ወንድይራድ ኃብተየስ በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ከተዘረጋ ሁለት አሥርት ዓመታት አልፈዋል። በአገሪቱ የተፈጠረው ምቹና ሰፊ የፖለቲካ ምህዳር በመጠቀምም ቁጥራችው ቀላል የማይባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ተመሥርተው…
Read More...

በሰበታ ከተማ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 26 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የኦሮሚያ የስነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ በሙስና የተጠረጠሩ 26 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለ። የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንደገለጹት፥ ግለሰቦቹ በሰበታ ከተማ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የተመደበ ሀብትን በመመዝበር፣ የሀሰት የመሬት ባለቤትነት…
Read More...

የፌዴራል ስርዓቱ ለችግሮቻችን ሁሉ ፈውስ ሠጥቷል

የፌዴራል ስርዓቱ ለችግሮቻችን ሁሉ ፈውስ ሠጥቷል አባ መላኩ አገራችን ለዘመናት ስትማስንባቸው ለነበሩ ችግሮች ሁሉ ምላሽ ያገኙት በኢፌዴሪ ህገመንግስት ነው።  የፌዴራል ስርዓታችን የህገመንግስታችን አንዱና ትልቁ   ቱሩፋት ነው።  የፌዴራል ስርዓታችን ለአገራችን  ዘላቂ ሰላም መስፈን…
Read More...

ኢትዮጵያ የደን ካርበን ልቀት ቅነሳና ክምችት መርሃ ግብር እየተገበረች ነው

ኢትዮጵያ በደን ጭፍጨፋና ምንጣሮ የሚከሠትን የካርበን ልቀት ለመቀነስ የደን ካርበን ልቀት ቅነሳና ክምችት ወይም ሬድፕላስ መርሃ ግብርን በመተግበር ላይ መሆኗን የአካባቢ፣ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የኖርዌይ መንግስት በበኩሉ መርሃ ግብሩ ስኬታማ እዲሆን የፋይናንስና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy