Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ነብሩን በመረብ

ነብሩን በመረብ ክፍል ሁለት ኢብሳ ነመራ በዚሁ ርዕስ በቀረበ ክፍል አንድ ጽሁፍ ሰሞኑን ጃዋር መሃመድና አጋሮቹ በኦሮሚያ ያወጁትን አድማ መነሻ በማድረግ ጉዳዩን በተለይ ኢትዮጵያ ላይ ያተኮሩ የውጭ ሚዲያዎች የያዙበትን አኳኋንና የጃዋር የአድማ አዋጅ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ…
Read More...

ነብሩን በመረብ

ነብሩን በመረብ ክፍል አንድ ኢብሳ ነመራ ሰሞኑን የኤርትራ መንግስት የፈጠራቸውና የሚመራቸው፤ መረጃ ዶት ኮም፣ ዘሃበሻ፣ ኢትዮጵያ ዲጄ ወዘተ የተሰኙ ማህበራዊ ሚዲያዎች ስራ በዝቶባቸው ሰንብተዋል። ባለቤትነቱ የአሜሪካ መንግስት የሆነው ቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራምም ሲያጋፍር ነው…
Read More...

የመድብለ ፓርቲ ስርዓት ግንባታና መልካም አስተዳደር

የመድብለ ፓርቲ ስርዓት ግንባታና መልካም አስተዳደር የመልካም አስተዳደር ወይም ዴሞክራስያዊ አስተዳደር ምንነት በጣም አከራካሪና ሰፋ ያለ ሙግት የሚካሄድበት መስክ እንደሆነ ይታወቃል፡ በዚህም የተለያዩ የዘርፉ ሙሁራን የተለዪ ሃሳቦች ይሰጣሉ፡፡እንደ ናንዳ (Nanda, 2006: 271)…
Read More...

    “ሰላም ከፈለክ ትግልህን መድፉ ከመተኮሱ በፊት አድርገው”

    “ሰላም ከፈለክ ትግልህን መድፉ ከመተኮሱ በፊት አድርገው” የጊዜ ልቃቂትን ወደኋላ አሽከርክረን ታሪክ ስንቆፍር የፈረንሳይ ጦረኛ መሪ የነበረውን ናፖሊዮን ቦናፓርቲን እናገኘዋለን፡፡የአሮፓውያኑ የዘመን ዕድሜ 1821 ዓመታት ሲሞላው ወታደራዊና አብዮታዊው ናፖሊዮን ጨጓራውን ታመመ…
Read More...

የፌዴራል ስርዓቱ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሰረት ነው

የፌዴራል ስርዓቱ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሰረት ነው ዮናስ በሃገራችን የፌዴራል ስርዓት እውን ከሆነ ጀምሮ  ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ራሳቸውን  በራሳቸው ማስተዳደር ችለዋል፤ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸው ተከብሯል፤ አካባቢያቸውን ማልማት ችለዋል፤ በሁሉም…
Read More...

ኢትዮጵያና ጃፓን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙታቸውን ለማሳደግ እንደሚሰሩ ገለፁ

ኢትዮጵያና ጃፓን ረዥም ጊዜያት ያስቆጠረ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙታቸውን ይበልጥ ለማጎልበት እንደሚሠሩ አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከጃፓን አቻቸው  ታሮ ካኖ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እንዲሁም በአካባቢዊና አለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የጃፓን…
Read More...

በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት ለድርድር አይቀርብም

በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት ለድርድር አይቀርብም ዮናስ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ የተሃድሶ መስመሩ የህዝብ መስመር ሆኖ፣ ይህን መስመር በሚያቀነቅን ፓርቲና መንግስት እየተመራ አስገራሚ የሚባል ለውጥ እየተመዘገበ ቢመጣም፣ በመስመሩ ሰነዶች ላይ በግልፅ እንደተመለከተው የመስመሩ…
Read More...

ፌዴራላዊ ሥርዓቱን መንካት አዲሲቷን ኢትዮጵያ ያለማወቅ ነው!  

  ፌዴራላዊ ሥርዓቱን መንካት አዲሲቷን ኢትዮጵያ ያለማወቅ ነው!   አባ መለኩ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ላስመዘገብናቸው ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ስኬቶች  ሁሉ የፌዴራል ስርዓቱ መሰረት ነው። አንዳንድ ጽንፈኛ አካላት የፌዴራል ስርዓቱን ለኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች…
Read More...

ትግሉን አልሰማሁም፣ አላየሁም  ማለት አይቻልም!

…ትግሉን አልሰማሁም፣ አላየሁም  ማለት አይቻልም! ወንድይራድ ኃብተየስ አመልካች ጣታችንን ወደሌላው ስንጠቁም ቀሪዎቹ አራቱ ጣቶቻችን ወደራሳችን እንደሚያመለክቱ  መገንዘብ  ተገቢ ነው።  ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከንግዱ ዘርፍ አባላት ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ስለኪራይ ሰብሳቢነት…
Read More...

እኔን እንቅልፍ የሚነሳኝ

‹‹እኔን እንቅልፍ የሚነሳኝ…››                                                                                                                                 አሜን ተፈሪ ቢቢሲ፤ ጠቅላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy