Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ወጣትና የስራ እድል

ወጣትና የስራ እድል                                                       ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ መንግስት ለወጣቱ በርካታ የስራ እድሎችን አመቻችቷል። ወጣቱ በመንግስት በኩል የተመቻቸለትን የስራ እድል በአግባቡ በመጠቀም ስራ ጠባቂ ሳይሆን ስራ ፈጣሪ…
Read More...

የስርዓቱ ስኬቶች ሲጨለፉ

የስርዓቱ ስኬቶች ሲጨለፉ                                                      ታዬ ከበደ አገራችን እየተከተለች ያለችው ፌዴራላዊ ስርዓት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የአንድነት መሰረት ነው። ስርዓቱ ህዝቦች ከመለያየት ይልቅ የአንድነት መስመርን አጥብቀው…
Read More...

ለድርድር የማይቀርበው የህግ የበላይነት

ለድርድር የማይቀርበው የህግ የበላይነት                                                       ታዬ ከበደ መንግስትም ሆነ ገዥው ፓርቲ በየትኛውም ጊዜ የህግ የበላይነትን ለድርድር አቅርበው አያውቁም። ዜጎች በህግ የበላይነት እስካልተመሩ ድረስ ማንኛውም…
Read More...

የኋሊት ላለመመለስ

የኋሊት ላለመመለስ                                                          ደስታ ኃይሉ በማደግ ላይ ባለ አገር ውስጥ የኪራይ ሰብሳቢነትንና የሙስናን አስተሳሰብና ተግባር በሂደት መቅበር ያስፈልጋል። ይህን ለማድረግም መንግስት ከሚያደርገው…
Read More...

ለኢንዱስትሪ-መር ኢኮኖሚ ግንባታ የማይፈነቀል ድንጋይ የለም

ለኢንዱስትሪ-መር ኢኮኖሚ ግንባታ የማይፈነቀል ድንጋይ የለም                                                                                         ፈቃዱ ውበቴ አለሚቱ አየለ የባሕር ዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሰራተኛና የሶስት ልጆች…
Read More...

የትግራይ ክልል ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ ሲጋራ እንዳይጨስ ባከናወነው ተግባር ከዓለም ጤና ድርጅት እውቅና አገኘ

የትግራይ ክልል ሕዝብ በተሰበሰበበት ቦታ ሲጋራ እንዳይጨስ በመከላከል በኩል ላከናወነው ተግባርና ለተገኘው ውጤት በዓለም ጤና ድርጅት ዕውቅና አገኘ። የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ተኽላይ ወልደማሪያም እንደገለጹት፥ ክልሉ እውቀና ያገኘው ሕዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ላይ…
Read More...

የአማራ ክልል ከጎበኝዎች ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

በአማራ ክልል የሚገኙ የቱሪዝም መስህቦችን በ2009 በጀት ዓመት ከጎበኙ የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኝዎች ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቋል። ገቢው ከእቅዱ አንፃር የ72 ነጥብ 8 በመቶ አፈፃፀም እንዳለው ተገልጿል። በበጀት ዓመቱ…
Read More...

ተሰሚነታችንን እና ተጽዕኖ ፈጣሪነታችንን ያሳደገልን

ተሰሚነታችንን እና ተጽዕኖ ፈጣሪነታችንን ያሳደገልን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ስሜነህ ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ በሱዳን በነበራቸው ቆይታ ከሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር እና ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መምከራቸውን በሱዳን ተነባቢ የሆኑ…
Read More...

ኪራይ ሰብሳቢነትን ጠራርጎ ማስወገድ ቀጣዩ ሥራችን…

ኪራይ ሰብሳቢነትን ጠራርጎ ማስወገድ ቀጣዩ ሥራችን… አባ መላኩ የተበላሹ አሠራሮችን የመለየትና በተበላሹ አሠራሮች ውስጥ ገብተው የግል ተጠቃሚነታቸውን ለማሳካት የሚንቀሳቀሱ ባለሃብቶች፣ ደላላዎችና ኃላፊዎችን በመከታተል፣ በመመርመርና በማጥናት ለሕግ…
Read More...

ኢትዮጵያና ግብፅ በዳግም ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት

የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን ግንኙነት በማንኛውም መሥፈርት እጅግ የተወሳሰበ ነው፡፡ ለዘመናት በእርስ በርስ ጦርነት፣ ግጭትና ፖለቲካ ፍትጊያ ውስጥ አልፈዋል፡፡ አልፎ አልፎም ሁለት ሆነው በማበር አንዱ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ያሴሩበት አጋጣሚም ነበር፡፡ እንደዚህ ዓይነት ጥምረቶች በተለያዩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy