Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ግልፀኝነት የነገሰበት አሰራር እየጎለበተ ነው!

ግልፀኝነት የነገሰበት አሰራር እየጎለበተ ነው!                                                         ደስታ ኃይሉ መንግስት የህግ የበላይነትን መቼም ቢሆን ለድርድር የማያቀርብ መሆኑን የኋላ ታሪኩ ያስረዳል። የትኛውም አካል የመንግስት የስራ ኃላፊም…
Read More...

የኋሊት ላለመመለስ

የኋሊት ላለመመለስ                                                          ደስታ ኃይሉ በማደግ ላይ ባለ አገር ውስጥ የኪራይ ሰብሳቢነትንና የሙስናን አስተሳሰብና ተግባር በሂደት መቅበር ያስፈልጋል። ይህን ለማድረግም መንግስት ከሚያደርገው…
Read More...

በአዲስ ተስፋ የታጀበ ወጣት

በአዲስ ተስፋ የታጀበ ወጣት                                                 ደስታ ኃይሉ መንግስት በአዲሱ ዓመት የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የገባውን ቃል በመፈጸም ላይ ይገኛል። በተለይም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ከማስፋፋት ባሻገር…
Read More...

መቻቻል፣ መከባበርንና መተማመንን ያጎለበተ ስርዓት

መቻቻል፣ መከባበርንና መተማመንን ያጎለበተ ስርዓት                                                                ደስታ ኃይሉ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ስርዓት የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦችን መቻቻል፣ መከባበርና መተማመንን…
Read More...

 መልካም አስተዳደርን ለመገንባት ይዋል ይደር አይባልም

 መልካም አስተዳደርን ለመገንባት ይዋል ይደር አይባልም ወንድይራድ ኃብተየስ በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ከተዘረጋ ሁለት አሥርት ዓመታት አልፈዋል። በአገሪቱ የተፈጠረውን ምቹና ሰፊ የፖለቲካ ምህዳር በመጠቀምም ቁጥራችው ቀላል የማይባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች…
Read More...

እውነትም ኢትዮጵያዊያን ከድህነት የከፋ ጠላት የላቸውም!

…እውነትም ኢትዮጵያዊያን ከድህነት የከፋ ጠላት የላቸውም! አባ መላኩ የአገራችን የኅብረተሰብ ክፍሎች ዋነኛ ጠላት ድህነት መሆኑ በግልጽ ይታወቃል። ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ በህይወት ዘመናቸው እያሉ የድህነትን አስከፊነት ለመግለጽ ሲሉ "ኢትዮጵያዊያን…
Read More...

የፌዴራል ስርዓቱ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሰረት ነው

የፌዴራል ስርዓቱ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሰረት ነው ዮናስ በሃገራችን የፌዴራል ስርዓት እውን ከሆነ ጀምሮ  ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ራሳቸውን  በራሳቸው ማስተዳደር ችለዋል፤ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸው ተከብሯል፤ አካባቢያቸውን ማልማት ችለዋል፤ በሁሉም…
Read More...

የአደባባይ በዓላት ለቱሪዝም

የአደባባይ በዓላት ለቱሪዝም ብ. ነጋሽ ሰሞኑን በአማራና በትግራይ ክልሎች በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወጣት ልጃገረዶች የተሳተፉበት የአሸንዳ፣ ሻደይ ወይም ሶለል የተሰኘው የአደባባይ በዓል ተከብሯል። ይህ በዓል ከነሃሴ 16 እስከ 18 ለሶስት ቀናት ነው የሚከበረው። በትግራይ በዓሉ አሸንዳ…
Read More...

የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በ በፊንፊኔ እያካሄደ ነው

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በ በፊንፊኔ እያካሄደ መሆኑ ተነግሯል። ማዕከላዊ ኮሚቴው በእስካሁን የስብሰባ ቆይታው በ2009 ዓ.ም የፖለቲካና የድርጅት ስራዎች አፈፃፀም ላይ በዝርዝር መክሯል። ኦህዴድ የተጠናቀቀው በጀት ዓመት…
Read More...

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ 91 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ አደረገች

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ የድርቅ መቋቋሚያ ተጨማሪ የ91 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገች። የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) ሃላፊ ማርክ ግሪን በሁለት ቀናት ቆይታቸው በኢትዮጵያ በድርጅቱ የሚደገፉ ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ፕሮጀክቶችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy