ሙሰኞችን የመመንጠር ዘመቻው በአዲሱ አመት
ሙሰኞችን የመመንጠር ዘመቻው በአዲሱ አመት
ይነበብ ይግለጡ
ሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት የመንግስትንና የሕዝብን ሀብትና ንብረት በመዝረፍ ድንገተኛ ክብረትን…
Read More...
Read More...
ታላቅ ተስፋን የሰነቀ የከፍታ ጉዞ
ታላቅ ተስፋን የሰነቀ የከፍታ ጉዞ
ይነበብ ይግለጡ
ሀገራችን ነገን ብሩህ ለማድረግ ተግታ በመስራት ላይ ትገኛለች፡፡ የእስከአሁኑ ሀገራዊ የልማትና የእድገት ጉዞአችን በተለይ በኢኮኖሚው መስክ…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያ ቀን
የኢትዮጵያ ቀን
ዮናስ
ሃገራችን ባለፉት 10 ዓመታት በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና በአገራዊ መግባባት ዙሪያ በርካታ ውጤቶችን አስመዝግባለች። ለዚህም በህዝብ የሚወከሉ ድምጾች በየደረጃው በሚገኙ ምክር ቤቶች እንዲከበሩ መደረጉ አንደኛው ማሳያ ነው። ህዝብ በመረጠው ፓርቲ መመራቱ፣ ዘላቂ…
Read More...
Read More...
ለኢንዱስትሪው መር መደላድል…
ለኢንዱስትሪው መር መደላድል…
ወንድይራድ ኃብተየስ
በሕዝቦች ተሳትፎና መፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ ፍትህ የነገሰባት፣ ከድህነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ተርታ የተሰለፈች አገር ለመገንባት…
Read More...
Read More...
ለፀረ ሙስና ትግሉ መፋፋም…
ለፀረ ሙስና ትግሉ መፋፋም…
አባ መላኩ
መንግሥት ራሱን ከሕዝብ ፍላጎት ጋር ማስተካከል ያስችለኛል የሚላቸውን ርምጃዎች በቅደም ተከተል በመውሰድ ላይ ይገኛል። ከጥልቅ ተሃድሶው ማግሥት ተገቢው ትራክ ላይ ቆሟል። መንግሥት የተሻለ አስፈጻሚ…
Read More...
Read More...
የሀገሪቱ ሕዝቦች የኢትዮጵያን ሕዳሴ ለማረጋገጥ ትጋታቸውን ማጠናከር አለባቸው_ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
የሀገሪቱ ሕዝቦች የኢትዮጵያን ሕዳሴ ለማረጋገጥ የጀመሩት ጉዞ ከዳር እንዲደርስ ትጋታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥሪ አቀረቡ፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=lJ1ehG_RdnQ
በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው…
Read More...
Read More...
የአዲስ አበባ ታክሲዎች በዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ሊተኩ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ ለረጅም ዓመታት እያገለገሉ ያሉት ሰማያዊ በነጭ ታክሲዎች (አነስተኛና መካከለኛ)፣ ዘመናዊ በሆኑ መካከለኛ ለብዙኃን አገልግሎት በሚሰጡ ታክሲዎች ሊተኩ መሆኑ ታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቤኔ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ አቶ ፀጋዬ አርዓያ ሰሞኑን በአዲስ አበባ…
Read More...
Read More...
ለተጨማሪ ስኬቶች የምንተጋበት ዓመት ይሁን!
ለተጨማሪ ስኬቶች የምንተጋበት ዓመት ይሁን!
አባ መላኩ
በአዲሱ ዓመት ተጨማሪ ስኬቶችን በማስመዝገብ አገራችን ከድህነት ለመውጣት የጀመረችውን እልህ አስጨራሽ ትግል አንድ ምዕራፍ የምናራምድበት ዓመት መሆን መቻል አለበት። አገራችን ባለፉት 14 ዓመታት በየዘርፉ ዓለምን ያስደመመ …
Read More...
Read More...
ህግና የበላይነቱ
የአገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ የሆነው የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ከህግ የበላይነት አኳያ መርሆዎችን አስቀምጧል። በዚህም ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ሰው ያለ አንዳች መብለጥም ይሁን ማነስ በህግ ፊት እኩል ሆኗል። እናም በዛሬዋ ኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነት ለድርድር…
Read More...
Read More...
ለአገራችን መሪ ቃሉን ተግባራዊ ብናደርግላት ምን ይቀነስብናል?
እኛ ኢትዮጵያውያን በወልም ይሁን በተናጠል የምንታወቅበት ከደማችን ጋር የተቆራኘ የማንነታችን መለያና መገለጫ አገራችንን ወዳድ መሆናችን ነው፡፡ የአገር ፍቅርን የተመለከቱ ጉዳዮች ሲነሱ ስሜታችን ገንፍሎ ፍቅራችን የሚገለጽበት ጉዳይም ምክንያቱ አገርን በጥልቅ መውደዳችን ነው፡፡
ሁላችንም…
Read More...
Read More...
porn videos
