Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የሰላማችንና የመረጋጋታችን እሴቶች

የሰላማችንና የመረጋጋታችን እሴቶች                                                          ዘአማን በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በአብሮነት የዘመናት ታሪኩ የተጋራቸው በርካታ እሴቶች አሉት። መቻቻል፣ መፈቃቀድና መተሳሰብ ከእነዚህ እሴቶች ውስጥ የሚጠቀሱ…
Read More...

የ“ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ” እመርታ

የ“ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ” እመርታ                                                          ዘአማን በላይ በያዝነው ወር ላይ የዓለም የቱሪዝም ቀን ይከበራል። ይህ የቱሪዝም ዘርፍ በበርካታ ህዝቦች ዘንድ “ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ” በመባል ይታወቃል።…
Read More...

ተስፋ ሰጪውን ትምህርት ከአረም እንጠብቅ

ተስፋ ሰጪውን ትምህርት ከአረም እንጠብቅ ብ. ነጋሽ የ2010 የትምህርት ዘመን ሊጀምር ቀናት ቀርቶታል። በተለይ በአዲስ አበባ የሚገኙ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ የመንግስት ትምህርት ቤቶች፣ ተማሪዎቻቸውን መዝግበው ዝግጅት የጀመሩት በነሃሴ ወር ነበር። የትምህርት ዝግጅታቸው  በ2010…
Read More...

ፌደራላዊ ሥርአቱ በልክ የተሰራ መዋቅር ነው

ፌደራላዊ ሥርአቱ በልክ የተሰራ መዋቅር ነው ኢብሳ ነመራ ሰሞኑን በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች ህዝቦች መሃከል ግጭት ለመቀስቀስ የተደረገው ሙከራ የአሃዳዊ ስርአት ተስፈኞችን በሙሉ ከተኙበት ቀስቅሷቸዋል። በውጭ ሃገራት የኢፌዴሪን ህገመንግስታዊ ሥርአት ዋጋ ለማሳጣትና ህዝብን…
Read More...

አላባራ ያለው የቢንያም ከበደ (የኢትዮዽያ ፈርስቱ) ሟርት እና አዲሲቷ ኢትዮዽያን እና ስርዓቱን ምክንያት እየፈለገ የማጠልሸት ዘመቻው።

አላባራ ያለው የቢንያም ከበደ (የኢትዮዽያ ፈርስቱ) ሟርት እና አዲሲቷ ኢትዮዽያን እና ስርዓቱን ምክንያት እየፈለገ የማጠልሸት ዘመቻው። እያንዳንዱን ድንገተኛ አደጋም ሆነ የስርዓቱን እንቅስቃሴ እንዳሻው እያወላግደ እና ያለስሙ ስም እየሰጠ መዓት ማውራት የዕለት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy