Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ባለዘርፈ ብዙ ፋይዳው የቀረጥ ነፃ ማበረታቻ

አገራት ባለሀብቶችን በመሳብ ልዩ ትኩረት በሰጡባቸው ዘርፎች የኢንቨስትመንት ተግባራትን አከናውነው ለወጣቶች የሥራ ዕድልን በመፍጠር፣ የውጭ ምንዛሬን በማስገኘት፣ እንዲሁም የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማፋጠን ለሚያግዙ የአገር ውስጥም ይሁን የውጭ ባለሀብቶች የተለያዩ ዓይነት የኢንቨስትመንት…
Read More...

«አገር መውደድ ማለት ምንድን ነው ትርጉሙ?»

አንድ የድሮ ዘፈን አለ፡፡ «አገር መውደድ ማለት፣ ምንድን ነው ትርጉሙ ማንቀላፋት ነው ወይ፣ ዓይንን ማስለምለሙ፡፡» የጌታ መሣይ አበበ ዘፈን መሰለኝ፡፡ ዘፈን በዜማ እንጂ በፊደል አይሆንም፡፡ ሆኖም ለእኔ ጉዳይ ፊደሉ ይበቃል፡፡ የእኔ ጉዳይ ከዜማው ሳይሆን ከመልዕክቱ ነው፡፡ በእውነት…
Read More...

ዶክተር ነገሪ ሌንጮ፤

• ከወሰን ጋር ተያይዘው የተፈጠሩት ግጭቶች ውስጣዊ ችግሮች ናቸው • በዓላት ላይ የፖለቲካ አጀንዳ ማራመድ የህዝቡ ፍላጎት አይደለም • ከተለቀቀው ተዘዋዋሪ ፈንድ የቀረው ገንዘብ ዘንድሮ ይለቀቃል አሉ! ከወሰን ጋር ተያይዘው በአንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶች በውስጣዊ ችግር ሳቢያ…
Read More...

ያለ ግልፅ ጨረታ በ140 ሚሊዮን ብር የሚገነባው መንገድና ውዝግቡ

ጥገና የተደረገለት መንገድ ተገቢ አገልግሎት ሳይሰጥ ለብልሽት ተዳርጓል፤  የጋምቤላ ክልል በ2008 ዓ.ም ያዘጋጀው 10ኛው የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ስኬታማ ለማድረግ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተግባራዊ ተደርገዋል፡፡ ለአብነትም የመሰብሰቢያ አደራሾች፣ ስታዲየም እና የእንግዳ ማረፊያዎች…
Read More...

የብአዴን የከፍተኛ አመራር ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጀመረ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ የከፍተኛ አመራር ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ዛሬ በባህርዳር ከተማ ተጀምሯል። " እየሰራን እንታደሳለን ፤ እየታደስን እንሰራለን " በሚል መሪ ሀሳብ ለአምስት ቀናት የሚካሄደው ኮንፍረንስ፥ ያለፉት 26 ዓመታትን የልማት ጉዞ በመዳሰስ የጥልቅ ተሃድሶ…
Read More...

የደመራ በዓል በመላ ሀገሪቱ ተከበረ

የደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እና በመላው ሀገሪቱ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች፣ ምዕመናን፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣…
Read More...

“አንድ የጋራ አገር የመገንባት ጉዳይ ተረስቷል”

መስከረም ከጠባ ወዲህ የኢትዮጵያ ሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተፈጠረ ግጭት፣ በርካቶች ለሞት ሲዳረጉ፣ ከ22 ሺ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ባለፈው ሳምንት መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ለመሆኑ የድንበር ግጭቱ እንዴት ነው የተፈጠረው? የፌደራል ሥርአቱ የግጭት አፈታት ዘዴ ለምን…
Read More...

የቱሪዝም ዘርፉ መሰረተ ሰፊ ይሁን

የቱሪዝም ዘርፉ መሰረተ ሰፊ ይሁን ብ. ነጋሽ ከመስከረም 11፣ 2010 ዓ/ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የዓለም የቱሪዝም ቀን እየተከበረ ነው፣ ቱሪዝም ለዘላቂ ልማት በሚል መሪ ሃሳብ። የቱሪዝም ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ  ለ38ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ30ኛ ጊዜ ነው በመከበር ላይ…
Read More...

ዘላቂ መፍትሄ የማበጀት ጉዳይ ጊዜ አይሰጠው

ዘላቂ መፍትሄ የማበጀት ጉዳይ ጊዜ አይሰጠው ብ. ነጋሽ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎቸ አዋሳኝ አካባቢዎች ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት ባለፈው ሳምንት ጋብ ብሏል። እሁድ መስከረም 7፣ 2010 ዓ/ም የሁለቱ ክለሎች ርዕሳነ መስተዳድር በጋራ መግለጫ ከሰጡ በኋላ ሁኔታዎች የመረጋጋት…
Read More...

ኢረቻ ከልዩነት ባሻገር ያለ አንድነት የሚገለፅበት የምሥጋና፣ የእርቅና የሠላም በዓል ነው

ኢረቻ ከልዩነት ባሻገር ያለ አንድነት የሚገለፅበት የምሥጋና፣ የእርቅና የሠላም በዓል ነው ኢብሳ ነመራ ኦሮሞዎች በየዓመቱ የሚያከብሩት የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል መስከረም 21 በክልል አቀፍ ደረጃ በቢሾፍቱ ከተማ አርሰዲ ሃይቅ ወይም ሆረ አርሰዲ ላይ ይከበራል። ኢረቻ ኦሮሞዎች ክረምት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy