Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አዲስ አበባ ብቻ   ሳትሆን  ሁሉም  በለውጥ  ምህዋር ውስጥ ናቸው!

አዲስ አበባ ብቻ   ሳትሆን  ሁሉም  በለውጥ  ምህዋር ውስጥ ናቸው! ወንድይራድ ሃብተየስ አዲስ አበባ  ፈርሳ እንደገና በመገንባት ላይ  ያለች  ከተማ ሆናለች።  በአዲስ አበባ ሁሉም ነገር አዲስ በአዲስ ሆኗል።  የአገራችን፣  የአፍሪካና የዓለም  መዲና የሆነችው…
Read More...

ከግጭት አትራፊው ማን ይሆን? (ክፍል ሁለትና የመጨረሻ)

ከግጭት አትራፊው ማን ይሆን? (ክፍል ሁለትና የመጨረሻ) ወንድይራድ ኃብተየስ ሰሞኑን በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የጠፋው የሰው ህይወትና የወደመው የህዝብ ንብረት ሠላም ወዳዱን ህዝብ ያሳዘነ ሆኖ አልፏል፡፡ ምንም…
Read More...

ከግጭት አትራፊው ማን ይሆን? (ክፍል አንድ)

ከግጭት አትራፊው ማን ይሆን? (ክፍል አንድ) ወንድይራድ ኃብተየስ የኢትዮጵያ ህዝቦች የህይወትና የአካል ጉዳት የጠየቀውን እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ ዜጎቿ ዴሞክራሲያዊ አንድነት የሰፈነባት አገር መፍጠር ችለዋል፡፡  የምልአተ ህዝቡ የትግሉ ውጤት ደግሞ አምባገነኑን የደርግ…
Read More...

በተሃድሶው ችግሮች እየተፈቱ ነው!

በተሃድሶው ችግሮች እየተፈቱ ነው!                                                            ታዬ ከበደ ጥልቅ ተሃድሶው ከተጀመረበት ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ለችግሮች በመንግስት የተሰጡ ምላሾችን በርካታ ናቸው። መንግስት ከህዝቡ ጋር በመሆን በየጊዜው…
Read More...

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችንን በጨረፍታ

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችንን በጨረፍታ                                                        ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ ትርጉም ያላቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶችን እየገነባች ነው፡፡ ፕሮጀክቶቹ አሁን ካሉበት የግንባታ ቁመናቸው ከፍ ብለው ሲጠናቀቁ የአገራችንን ኢኮኖሚ…
Read More...

ግጭትን ማራገብ ተጠያቂነትን ያስከትላል!

ግጭትን ማራገብ ተጠያቂነትን ያስከትላል!                                                           ታዬ ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን ሁከት አስመልክተው በችግሩ…
Read More...

ድርቅን ለመቋቋም ምርትና ምርታማነትን እናሳድግ!

ድርቅን ለመቋቋም ምርትና ምርታማነትን እናሳድግ!                                                          ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ ድርቅን ለመከላከልና ድርቅ በሚያጋጥማት ወቅትም ከተረጂነት ለመላቀቅና ራሷን ችላ ከችግሩ ለመውጣት አቅሟን እያዳበረች…
Read More...

የትምህርት ጥራትና የተማሪዎች ሚና

የትምህርት ጥራትና የተማሪዎች ሚና                                                       ደስታ ኃይሉ የአገራችን የዛሬ ተማሪዎች የነገ ሐብቶች ናቸው፡፡ ተማሪዎች በተለያዩ ወቅቶች በምግባረ ሰናይ ተግባሮች ውስጥ ሲሳተፉ ይስተዋላል፡፡ በተለይም በክረምቱ…
Read More...

ኢንቨስትመንት ዛሬ

ኢንቨስትመንት ዛሬ                                                   ደስታ ኃይሉ በአሁኑ ወቅት የአገራችን የኢንቨስትመንት በተሻለ ደረጃ ላይ ይገኛል። የዘርፉን አፈፃፀም ተስፋ ሰጪና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትንም በተገቢው መንገድ በመሳብ ላይ ይገኛል።…
Read More...

መፍትሔ የሌለው ችግር የለም!

መፍትሔ የሌለው ችግር የለም!                                                                  ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም በህዝቦች መካከል የሚፈጠሩ ነበራዊ ጉድለቶችን የሚያረምና ለዘለቄታው ማስተካከል የሚችል ነው። ሥርዓቱ ሌላው ቀርቶ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy