Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ለድህነት ትግሉ ስኬት …

ለድህነት ትግሉ ስኬት … አባ መላኩ የድህነት ትግል የህዝቦች  ትብብርንና  አብሮነትን ይጠይቃል።  የድህነት ትግል እንደነጻነት ትግል የአንድ ወቅት ትግል ሳይሆን  ረጅምና ውስብስብ ነው። በዕርግጥ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የነጻነት ትግል ረጅምና እልህ አስጨራሽ…
Read More...

በአማራ ክልልና በሱዳን የገዳሪፍ ግዛት መካከል ያለው ግንኙነት እያደገ መምጣቱ ተገለፀ

በአማራ ክልል እና በሱዳን የገዳሪፍ ግዛት መካከል ያለው የህዝብ ለህዝብ እና የመንግሥት ለመንግሥት ግንኙነት እያደገ መምጣቱ ተገለፀ። የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣኖች ከገዳሪፍ ግዛት የልዑካን ቡድን ጋር ዛሬ በባህር ዳር ከተማ በመገናኘት የምክክር መድረክ አካሂደዋል።…
Read More...

የኢትዮጵያና ሱዳን ዲፕሎማቶች በደቡብ ሱዳን ሰላም ዙሪያ ከሪክ ማቻር ጋር ተወያዩ

የኢትዮጵያና ሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደቡብ አፍሪካ ከሚገኙት የተቃዋሚ ሃይሉ መሪ ሪክ ማቻር ጋር በደቡብ ሱዳን ሰላምን ማረጋገጥ በሚቻልበት ሁኔታ ተመካክረዋል፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁና የሱዳኑ አቻቸው ኢብራሂም ጋንዱር ከቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር…
Read More...

ትግሉ የሞት የሽረት ነው!

ትግሉ የሞት የሽረት ነው! አሜን ተፈሪ የኢትዮጵያ መንግስት እና ገዢው ፓርቲ የስርዓቱ ዋነኛ ተግዳሮቶች አድርገው የሚለከቷቸው ነገሮች አሉ፡፡ በ1993 ዓ.ም ከተካሄደው ‹‹የተሐድሶ ጉባዔ›› ጀምሮ (አራተኛው ድርጅታዊ ጉባዔ) የመልካም አስተዳደር እና የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ሳይነሳ…
Read More...

የህንዱ ፕሬዚዳንት ራም ናት ኮቪንድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

የህንዱ ፕሬዚዳንት ራም ናት ኮቪንድ ለሶስት ቀናት ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ዛሬ ከቀትር በኋላ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል። የፕሬዝዳንት ኮቪንድ ጉብኝት የኢትዮጵያና…
Read More...

ዴሞክራሲ የተለያዩ ሃሳቦች የሚስተናገዱበት የደራ ገበያ ነው

ዴሞክራሲ የተለያዩ ሃሳቦች የሚስተናገዱበት የደራ ገበያ ነው ስሜነህ ብዝሃነት ህገ-መንግስታዊ ዋስትና አግኝቶ ይቅርና የኢትዮጵያ ህዝብ በርካታ መብቶቹ በተረጋገጡበትና መተንፈሻ እንኳ በታጣበት በዚያ ዘመን ችግሮቹን ሁሉ ተቋቁሞ ያለፈው  የዘር፣ የሃይማኖት፣ የቋንቋ፣ የባህል፣…
Read More...

አካባቢያዊ ዴሞክራሲ በአገሪቱ አጠቃላይ

አካባቢያዊ ዴሞክራሲ በአገሪቱ አጠቃላይ የዴሞክራሲ ሽግግር ሂደት ላይ ∙∙∙∙ ስሜነህ በሀገራችን ብዙ እርከኖች ያሉት የመንግሥት ሥርዓት ተዘርግቷል። ሦስት ራሳቸውን የቻሉና ነፃነት ያላቸው የመንግሥት እርከኖች ማለትም የፌዴራል መንግሥት፣ የክልል መንግሥታት እና አካባቢያዊ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy