Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ዕድገት

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ዕድገት                                                         ዘአማን በላይ በቅርቡ የዓለም ባንክ ሀገራችን ለህዝቦቿ በፍትሃዊነት የምታቀርበውን የማህበራዊ አገልግሎት ተደራሽነት ለማሳደግ ለሚከናወኑ ስራዎች…
Read More...

የልማት ማስፈፀሚያ ዋነኛ መሳሪያችን

የልማት ማስፈፀሚያ ዋነኛ መሳሪያችን                                                  ቶሎሳ ኡርጌሳ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ያለው የትምህርት ተሳትፎና ተደራሽነት፤ትምህርት በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ደጃፍ ላይ መድረሱን የሚያሳይ ነው። ኢትዮጵያ የመጀመሪያ…
Read More...

“ራዕይ ሰንቀናል፤ ለላቀ ድል ተነስተናል”

“ራዕይ ሰንቀናል፤ ለላቀ ድል ተነስተናል”                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ የፊታችን ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም በመላው ሀገራችን የሰንደቅ ዓላማ ቀን ለአስረኛ ጊዜ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። ዕለቱ “ራዕይ…
Read More...

ሰንደቅ ዓላማውን ማክበር ሕዝቦችን ማክበር ነው

ሰንደቅ ዓላማውን ማክበር ሕዝቦችን ማክበር ነው ኢብሳ ነመራ ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም 10ኛው የኢፌዴሪ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ይከበራል። እርግጥ ነው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች መኖሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ ባለፈችባቸው ዘውዳዊና የወታደራዊ ቡድን የመንግስት ሥርአቶችም ሰንደቅ…
Read More...

ፌዴራሊዝም እና ኢትዮጵያ

ፌዴራሊዝም እና ኢትዮጵያ ወንድይራድ ኃብተየስ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ የምርጫ ጉዳይ አይደለም። ብቸኛው አማራጭ ነው። የፌዴራል ሥርዓትን መከተል ለኢትዮጵያ እስትንፋስ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ጽንፈኛ  የትምክህትና ጥበት ቡድኖች በኢትዮጵያ የፌዴራል ሥርዓት ላይ የሚሰጡትን…
Read More...

የአገር ፍቅር፣ የአገር መውደድ መገለጫው ምን ይሆን?

የአገር ፍቅር፣ የአገር መውደድ መገለጫው ምን ይሆን? ወንድይራድ ኃብተየስ አገር መውደድ ማለት ጥልቅ ትርጉም አለው፡፡ አገር ማለት ህዝብ፤ ህዝብም ማለት አገር ነው። አገርና ህዝብ የማይነጣጠሉ አንዱ ካአንዱ ትርጉም  የማይኖረው  እጅግ የተቆራኙ ነገሮች ናቸው። አገር መውደድ ማለት…
Read More...

ህወሓት የክልሉን ሕዝብ ጥያቄዎች ለመመለስ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ገለፀ

የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ የክልሉን ሕዝብ ጥያቄዎች ለመመለስ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ገለፀ፡፡ ድርጅቱ ከመስከረም 22 እስከ 28/2010 ሲያካሄድ የቆየውን የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባኤ አጠናቋል፡፡ በጉባኤው የ2ዐዐ9 የድርጅትና የመንግሥት ሥራዎችና የተጀመሩ የጥልቅ ተሀድሶ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy