Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በህገወጥ መንገድ ዛምቢያ ገብተው የተያዙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው

በህገ-ወጥ መንገድ ዛምቢያ ገብተው የተያዙ 70 ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በሌላ ዜና ሚኒስቴሩ በበጀት ዓመቱ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር ቦንድ ሽያጭ ለማከናወን እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።…
Read More...

የህዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እያደገ ነው!

የህዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እያደገ ነው!                                                         ታዬ ከበደ ፌዴራሊዝም ጥቂቶችን ሳይሆን አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥርዓት ነው። ዜጎች በሥርዓቱ…
Read More...

አገራችን ያለችበት ሁኔታ ሰላማዊና የተረጋጋ ነው!

አገራችን ያለችበት ሁኔታ ሰላማዊና የተረጋጋ ነው!                                                             ታዬ ከበደ አንዳንድ የራሳቸው ዓላማ ያላቸው ፅንፈኞች በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች መጠነኛ ችግሮችን ሲመለከቱ በመላ አገሪቱ ሰላምና…
Read More...

በግጭት ውስጥ ሁሌም ተጎጂው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው!

በግጭት ውስጥ ሁሌም ተጎጂው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው!                                                         ታዬ ከበደ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ሳቢያ አንዱን ለይቶ “የእገሌ ብሔር እንዲህ ሆነ” ማለት…
Read More...

በሰንደቅ ዓላማው ስር የተሰባሰበ ህዝብ!

በሰንደቅ ዓላማው ስር የተሰባሰበ ህዝብ!                                                         ታዬ ከበደ ላለፉት ዓመታት የአገራችን ብሄር ብሄረሰቦች በሰንደቅ ዓላማው ስር ተሰባስበው አንድ የጋራ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ለመፍጠር ርብርብ…
Read More...

ፌዴራላዊ ሥርዓታችንና የህዝቦች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት

ፌዴራላዊ ሥርዓታችንና የህዝቦች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት                                                      ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ሥርዓት ከህዝቦች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት አንፃር በርካታ ርቀቶችን እንድንጓዝ አድርጎናል። አገራችን ውስጥ…
Read More...

የፕሬዚዳንቱ ንግግርና የዴሞክራሲ ግንባታ ሥራችን

የፕሬዚዳንቱ ንግግርና የዴሞክራሲ ግንባታ ሥራችን                                                      ደስታ ኃይሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በ5ኛው የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ሶስተኛው የስራ ዘመን የጋራ የጋራ ስብሰባ…
Read More...

የግጭት ተፈናቃዮችን መርዳት ኢትዮጵያዊ ባህል ነው!

የግጭት ተፈናቃዮችን መርዳት ኢትዮጵያዊ ባህል ነው!                                      ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያዊያን እንኳንስ የራሳቸውን ዜጋ ቀርቶ በግጭት ውስጥ የሚገኙ ጎረቤቶቻቸውን በመርዳት የሚታወቁ ናቸው። በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ተከስቶ…
Read More...

በዓሉ ለገጽታ ግንባታና ለኢንቨስትመንት ጉልህ ድርሻ አለው!

በዓሉ ለገጽታ ግንባታና ለኢንቨስትመንት ጉልህ ድርሻ አለው!                                                      ደስታ ኃይሉ በመጪው ህዳር 29 በአፋር ክልል መዲና ሰመራ ላይ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ይከበራል። ታዲያ…
Read More...

ፌዴራሊዝምና ብዝሃነት

ፌዴራሊዝምና ብዝሃነት ዳዊት ምትኩ ፌዴራሊዝም መሰረታዊ መገለጫዎች አሉት። ከእነዚህ መገለጫዎቹ ውስጥ ብዝሃነትን ማስተናገድ አንዱ ነው። የአገራችን ፌዴራሊዝም የብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦችን የተለያዩ ማንነቶችን ለማስተናገድ ወደር የማይገኝለት መፍትሔ ነው። እንደ እኛ ብዝሃነት ያላቸው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy