Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ከመሪው ድርጅት ብዙ ይጠበቃል

ከመሪው ድርጅት ብዙ ይጠበቃል አሜን ተፈሪ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ከጅምሩ ትክክለኛውን የህዝብ ጥያቄ አንስቷል፡፡ መሠረታዊ የሐገሪቱን ችግር ለይቶ ለህዝቡ መሠረታዊ ጥያቄ መልስ ሊሰጥ የሚችል ትክክለኛውን መስመር በመፍጠር ታግሎ አታግሏል፡፡ በዚህም ለመበታተን እያቃሰተች የነበረችው…
Read More...

በሁለቱ ክልሎች የተፈጠረው ግጭት የኪራይ ሰብሳቢዎች ተግባር ነው፡- ጠ/ሚ ኃይለ ማሪያም

በሁለቱ ክልሎች የተፈጠረው ግጭት የኪራይ ሰብሳቢዎች ተግባር ነው፡- ጠ/ሚ ኃይለ ማሪያም በኢትዮ ሶማሌና በአሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ኪራይ ሰብሳቢዎች በአካባቢው ያላቸውን ህግ ወጥ ንግድ ለመቆጣጠር በሚያደርጉት ጥረት የተፈጠረ ግጭት መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማሪያም…
Read More...

ፌዴራሊዝምና ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት

ፌዴራሊዝምና ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት                                                      ደስታ ኃይሉ በአገራችን ፌዴራላዊ ሥርዓት ውስጥ ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት ያለው ቦታ ግልፅ ነው። ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት የራስን ማንነት አስከብሮ የሌሎችንም…
Read More...

የፍትሃዊነታችን ማረጋገጫ ግድብ                                                                         

የፍትሃዊነታችን ማረጋገጫ ግድብ                                                                                                              ደስታ ኃይሉ የህዳሴው ግድብ አገራችን የህዝቦችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት አክብራ…
Read More...

ምርት እንዳይባክን መስራት ይገባል!

ምርት እንዳይባክን መስራት ይገባል!                                                         ደስታ ኃይሉ በመኸር ምርት 345 ሚሊዩን ኩንታል ሰብል ይሰበሰባል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ከፍተኛ የምርት ሰብል እንዳይባክን የምርቱ ባለቤት የሆነው አርሶ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy