Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በመዲናዋ የኤች አይ ቪ ስርጭትን በተመለከተ ከነገ ጀምሮ የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው

በአዲስ አበባ የኤች አይ ቪ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ከነገ ጀምሮ የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው። በሀገር አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ከ27 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ አዲስ የሚያዙ ሲሆን፥ እስከ 20 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ህይወታቸው እንደሚያልፍ ከፌዴራል ኤች አይ ቪ…
Read More...

ብሄራዊ የደህንነት ምክር ቤት የሚከሰቱ ግጭቶችን ለመፍታት እቅድ አውጥቶ እንቅስቃሴ ጀምሯል-ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የደህንነት ምክር ቤት በአገሪቱ የሚከሰቱ የሰላምና ፀጥታ መደፍረስ እንዲሁም ግጭቶችን ለመፍታት እቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ። ምክር ቤቱ እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ህዝቡን በዋናነት በማሳተፍ ላይ አተኩሮ…
Read More...

በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል ክፍል አንድ

በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል ክፍል አንድ አሜን ተፊሪ የሐገራችን የፖለቲካ ምህዳር የሙቀት እና የቅዝቃዜ፤ የጥንካሬ እና የመብረክረክ፤ የመድመቅ እና የመደንገዝ ገጽታ አለው፡፡ ምናልባትም፤ ገና መልኩ በግልጽ መታየት ካልጀመረ የታሪክ ጽንስ ጋር…
Read More...

በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል ክፍል ሁለት

በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል አሜን ተፊሪ ክፍል ሁለት ይህ ሁኔታ እስከ ግንቦት 1983 ዓ.ም. ከቀጠለ በኋላ ያ የታሪክ ምዕራፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከደርግ ውድቀት ጋር አብሮ ተዘጋ፡፡ ኢትዮጵያ ከአፈና አገዛዝ…
Read More...

ትላልቅ ስኬቶቻችንን በትናንሽ ህጸጾች …

ትላልቅ ስኬቶቻችንን በትናንሽ ህጸጾች … ወንድይራድ ኃብተየስ አሁን አሁን እየተመለከትን ያለነው አንድ መሰረታዊ ችግር ያለ ይመስለኛል።  በቅርቡ በአንዳንድ አካባቢዎች ለተከሰቱ ቀውሶች  በምክንያትነት እየቀረበ  ያለው  የፌዴራል ስርዓቱ  እንደሆነ ተደርጎ ነው።  …
Read More...

የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች ኮንፍረንስን በጨረፍታ

የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች ኮንፍረንስን በጨረፍታ                                                          ደስታ ኃይሉ ሰሞኑን የኦሮሚያና የአማራ ክልል ተወካዩች በባህር ዳር ኮንፈረንስ አካሂደዋል። ኮንፈረንሱ የህዝቦችን ለዘመናት የዘለቀ…
Read More...

የሥርዓቱ ባለቤትም ሆነ ጠባቂ ህዝቡ ነው!

የሥርዓቱ ባለቤትም ሆነ ጠባቂ ህዝቡ ነው!                                                          ደስታ ኃይሉ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ሥርዓት እንዲፈጠር ያደረጉት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ናቸው፡፡ ሥርዓቱ አንዳች…
Read More...

አፈናንና ዴሞክራሲያዊ አንድነትን ለይቶ የሚገነዘብ ህዝብ!

አፈናንና ዴሞክራሲያዊ አንድነትን ለይቶ የሚገነዘብ ህዝብ!                                                          ደስታ ኃይሉ በደርግ ሥርዓት ወቅት የኃይል አንድነት ለመፍጠር የተደረገው ሙከራ ያስከተለውን ጉዳትና ከአዲሲቷና ዴሞክራሲያዊ አንድነትን…
Read More...

መንግስትና ገበያውን የማረጋጋት ጥረቱ

መንግስትና ገበያውን የማረጋጋት ጥረቱ                                                         ደስታ ኃይሉ መንግስት ገበያው እንዲረጋጋ ጥረት እያደረገ ነው።  የዋጋ ንረት የህዝቡን ኑሮ እንዳይጎዳ ለመከላከል ህጋዊ እርምጃዎችን ከመውሰድና በገበያው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy