Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ለራሷና ለአካባቢዋ ሰላም መስዕዋትነትን የምትከፍል ሀገር

ለራሷና ለአካባቢዋ ሰላም መስዕዋትነትን የምትከፍል ሀገር                                                  ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያ የውጭ ግንኝነቷን ፖሊሲ ተመርኩዛ ለራሷና ለአካባቢዋ ሰላም ስትል በርካታ መስዋዕትነቶችን የከፈለችና እየከፈለች ያለች ሀገር…
Read More...

ህዝቦችን መሰረት ያደረገ ፌዴራሊዝም

ህዝቦችን መሰረት ያደረገ ፌዴራሊዝም                                                         ዘአማን በላይ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ስርዓት የህዝቦችን አንድነት በማጠናከር ህዝቦችን ለማዋሃድ እንጂ መሬትን ለማዋሃድ ያልቆመ ነው።…
Read More...

ሠላም ያለሕዝብ ተሳትፎ…

ሠላም ያለሕዝብ ተሳትፎ… ወንድይራድ ኃብተየስ ሠላም ከሌለ ስለ ልማትም ይሁን ስለ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ማሰብ አይቻልም። ስለ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ማቀንቀንም ብሎም መናገር ትርጉም አይኖረውም። ያለምክንያት አይደለም። እነዚህን ሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ነጣጥሎ ማየትም አይቻልም።…
Read More...

በዳያስፖራው የሚላከው የውጭ ምንዛሪ 78 በመቶ በሕገ ወጥ መንገድ እንደሚገባ ተጠቆመ

በውጭ አገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ አትዮጵያውያን ወደ ኢትዮጵያ የሚላከው የውጭ ምንዛሪ 78 በመቶ ህገወጥ በሆነ መንገድ እንደሚገባ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራ ቢዝነስ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አመለከቱ፡፡ ዳያስፖራው በሩብ ዓመቱ የ600 ሺ 397 የአሜሪካ ዶላር ቦንድ መግዛቱም…
Read More...

ሰከን ብለን ስኬቶችና ድክመቶችን…

ሰከን ብለን ስኬቶችና ድክመቶችን… አባ መላኩ በኢትዮጵያ በርካታ ነገሮች በፈጣን የለውጥ ዑደት ውስጥ ናቸው። እነዚህን ፈጣን ለውጦች በመጣንበት ፍጥነት  ማስቀጠል እንዲሁም ለድክመቶች መፍትሄ መፈለግ ከቻልን  በመጪዎቹ ጥቂት ዓመታት አገራችን  ዝቅተኛውን የመካከለኛ አገራት ገቢ  …
Read More...

የጥላቻ ንግግር የኪራይ ሰብሳቢው ምሽግ ሆኗል

የጥላቻ ንግግር የኪራይ ሰብሳቢው ምሽግ ሆኗል አሜን ተፈሪ ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ ድሱት ቤተሰብ በመሆን ዘመናትን ኖራለች ማለት አይቻልም፡፡ በዚሁ አንፃር በኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች መካከል አስደናቂ ግንኙነት እና የአብሮ መኖር ጥበብ መኖሩንም መካድ አይቻልም፡፡ ይህ…
Read More...

በዴሞክራሲያዊ ውይይት እውነት እንጂ እሳት አይነሳም

በዴሞክራሲያዊ ውይይት እውነት እንጂ እሳት አይነሳም አሜን ተፈሪ በዴሞክራሲያዊ ስርዓት የሐሳብ ልዩነት ህይወት እንጂ ሞት አይደለም፡፡ እርግጥ የሐሳብ ልዩነቶች በርዕዮተ ዓለም ጎራ ከወዲያ እና ከወዲህ ለመቆም እና ለመወጋገዝ ሲዳርግ አይተናል፡፡ ደምም ሲያፋስስ ተመልክተናል፡፡ የሐሳብ…
Read More...

ከ80 ሚሊየን ብር በላይ በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

ከ80 ሚሊየን ብር በላይ በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 7 የኢትዮጵያ ባህር ትራንዚት እና ሎጀስቲክ አገልግሎት ድርጅት የስራ ሃላፊዎችን ጨምሮ 9 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ተከሳሾቹ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛው የወንጀል ችሎት ቀርበው ክሱ ተነቦላቸዋል። 1ኛ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy