Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

‹‹በስም ማጥፋት ተግባር ውስጥም ሆነ በሌሎች አላስፈላጊ ጉዳዮች እየተሳተፉ የሚገኙ ዕድሜያቸውን ለማሳጠር እየጣሩ ያሉ አካላት ናቸው››

ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤትና በሚኒስትሩ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ የከፈቱ ባለሥልጣናትም ሆኑ ግለሰቦች፣ ዕድሜያቸውን ማሳጠርየፈለጉ ናቸው ሲሉ ሚኒስትሩ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ተናገሩ።…
Read More...

ድርድሩ የሥርዓቱ ውጤት ነው!

ድርድሩ የሥርዓቱ ውጤት ነው!                                               ታዬ ከበደ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ቡድን ሆነ ግለሰብ ሰላማዊ በሆነ መንገድ የፈለገውን ሃሳብ ማራመድ ይችላል። የሚያግደው ነገር የለም። ሁሉም ዜጋ በህገ መንግስቱ ላይ…
Read More...

ሥርዓቱ የፈጠረው አብሮነት

ሥርዓቱ የፈጠረው አብሮነት                                                    ታዬ ከበደ በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት ለማብረድ የየአካባቢው መስተዳድርና ማህበረሰብ የነበራቸው ሚና ከፍተኛ ነው። የየአካባቢው የህብረተሰብ ክፍሎች…
Read More...

ምርቱ የዋጋ ንረትን ያረጋጋል!

ምርቱ የዋጋ ንረትን ያረጋጋል!                                                     ታዬ ከበደ በያዝነው ዓመት በአገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ  ምርት  ይሰበሰባል። ካለፉት ዓመታት ብዙ ጭማሬ ያለው ነው። የዘንድሮው ምርት በውጭ ምንዛሬ ለውጥ ምክንያት…
Read More...

የፌዴራል ሥርዓቱ የክልሎች ድምር ውጤት ነው!

የፌዴራል ሥርዓቱ የክልሎች ድምር ውጤት ነው!                                                         ደስታ ኃይሉ አገራችን ውስጥ እውን በመሆን ላይ የሚገኘው ፌዴራላዊ ሥርዓት የክልሎች በጋራ እንዲቆም ያደረጉት ነው። ፌዴራላዊ ሥርዓቱን የፈጠረው…
Read More...

የግብርና ስራችን ስኬቶች

የግብርና ስራችን ስኬቶች                                                  ደስታ ኃይሉ በግብርናው ዘርፍ የተገኘውን የመኸር ምርት ለአገራችን ትልቅ ትርጉም ያለው ነው። ይህ ሁኔታ አገራችን በግብርናው ዘርፍ የተከተለችው ፖሊሲ ትክክለኛ መሆኑን የሚያረጋግጥ…
Read More...

የዜጎች የመንቀሳቀስና ሃብት የማፍራት መብቶች ሊገደቡ አይችሉም!

የዜጎች የመንቀሳቀስና ሃብት የማፍራት መብቶች ሊገደቡ አይችሉም!                                                      ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በህግ መንግስቱ ተረጋግጧል። ዜጎች በየትኛውም…
Read More...

የአገልግሎት አሰጣጦች እየተሻሻሉ ነው!

የአገልግሎት አሰጣጦች እየተሻሻሉ ነው!                                                   ደስታ ኃይሉ መልካም አስተዳደርን አንድ ዴሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ሊያገኘው የሚገባው ጉዳይ ነው። የዴሞክራሲም መገለጫ ነው። በአሁኑ ሰዓት ቀደም ሲል በህዝቡ ይነሱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy