Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የህዳሴ ግድቡ የተሻለ ህይወት አለያም በድህነት የመማቀቅ ጉዳይ ነው

የህዳሴ ግድቡ የተሻለ ህይወት አለያም በድህነት የመማቀቅ ጉዳይ ነው ብ. ነጋሽ ኢትዮጵያውያን በአባይ ወንዝ ላይ ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መገንባት ከጀመሩ ሰባት ዓመት ሊሞላቸው ወራት ቀርቶታል። ቁልቁል የግድቡን መሰረት በመቆፈር የጀመረው የግድቡ ግንባታ ስራ አሁን በአባይ…
Read More...

ማንም ከዚህ ፕሮጀክት ፊት ሊቆም አይቻለውም!

ማንም ከዚህ ፕሮጀክት ፊት ሊቆም አይቻለውም! ወንድይራድ ሃብተየስ የአራት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ዶላር ወጪን የሚጠይቅ ፕሮጀክት በራስ አቅም መገንባት መቻል አገራችን ያህል አቅም መፍጠሯን  የሚያሳይ ጉዳይ ነው። አገራችን ለተከታታይ 15 ዓመታት ባለሁለት አሃዝ የኢኮኖሚ ዕድገት…
Read More...

ኢህአዴግ ሆይ ወዴት ነህ?

ኢህአዴግ ሆይ ወዴት ነህ? አባ መላኩ ጭፍን ተቃውሞ ወይም ድጋፍ ለአገራችንም ይሁን ለህዝባችን የሚበጅ የፖለቲካ አካሄድ አይደለም። ሁሉም በልክ ብልክ ብናደርገው መንግስት በአግባብ ራሱን እንዲያይና ለአገርም ሆነ ለህዝብ የተሻለ ተግባራትን እንዲያከናውን ያስችለዋል። ኢህአዴግ ባለፉት 26…
Read More...

ሙስና የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣንንም ግብር ከፋዩንም እንዳስመረረ ነው

በሀገሪቱ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች 1 ሺህ 145 ብቻ ሲሆኑ፥ በቁጥር አነስተኛ የሆኑት እነዚህ ግብር ከፋዮች የሀገር ዉስጥ ግብር ሽፋንን ከ60 በመቶ በላይ እንደሚይዙ ይነገራል። ባለስልጣኑ ዛሬ 300 ከሚሆኑ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች እና የሙያ ማህበራት ጋር በ2009 በጀት አመት ታቅደዉ…
Read More...

የተዛነፈን አመለካከት ማቃናት ይገባል

የተዛነፈን አመለካከት ማቃናት ይገባል ሠዒድ ከሊፋ ጠባብነት/ትምክህተኝነት ሊከስም የሚችለው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አመለካከትን በማጠናከር ብቻ ነው፡፡ ጠባብነት/ ትምክህተኝነትን በማጋለጥ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አመለካከት እንዲሰርፅና ተቀባይነት እንዲያገኝ በማድረግ ብቻ ነው፡፡ የአብዮታዊ…
Read More...

የዛሬን ልማት በትናንት ቅኝ ገዥ ውሎች ማስተዳደር አይቻልም!

የዛሬን ልማት በትናንት ቅኝ ገዥ ውሎች ማስተዳደር አይቻልም!                                                    ዘአማን በላይ ሰሞኑን ካይሮ ላይ በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብፅ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች መካከል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት…
Read More...

ሰላምን ለማረጋገጥ የሚሰራ ምክር ቤት

ሰላምን ለማረጋገጥ የሚሰራ ምክር ቤት                                                ታዬ ከበደ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ሰብሳቢ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በቅርቡ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተው ነበር። በማብራሪያቸው ላይም…
Read More...

‹‹የግብፅን የዓባይ የውኃ ድርሻ ማንም እንደማይነካው ለግብፃዊያን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ›› አብዱልፈታህ አልሲሲ፣ የግብፅ ፕሬዚዳንት

በህዳሴ ግድቡ ላይ ስምምነት መፍጠር እንዳልተቻለ ግብፅ ለአሜሪካ ማሳወቋ ተጠቁሟል የግብፅን የዓባይ የውኃ ‹‹ለአገሪቱ የሞትና የሽረት ጉዳይ ነው›› ያሉት የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ በመካከለኛው ምሥራቅ ትልቁ ነው የተባለው የዓሳ ማምረቻ ከቀናት በፊት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy