Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ኢጋድ ለደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ተፈጻሚነት የአጋር አካላትን ትብብር ጠየቀ

ለደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ዳግም ተፈጻሚነት ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንዲተባበሩ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት/ኢጋድ/ ጥሪ አቀረበ። በደቡብ ሱዳን ሰላም ድርድር ላይ ለመምከር ደርጅቱ በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ ለአራት ቀናት የሚቆይ የአባል አገራቱ መሪዎች ጉባኤ ያካሂዳል።…
Read More...

ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ የተወሰኑ አከባቢዎች የዜጎች ህይወት በማለፉ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል፡፡

ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ የተወሰኑ አከባቢዎች የዜጎች ህይወት በማለፉ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል፡፡ መንግሥት ጉዳዩን የሚያጣራ ግብረ ኃይል ማቋቋሙንና የማጣራቱ ሂደት እንደተጠናቀቀም አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወሰድና የማጣራት ሂደቱን ውጤት ለሕዝቡ በዝርዝር…
Read More...

ለክልላዊና ሀገራዊ ችግሮች ተጠያቂው አመራሩ ነው- የህውሃት ሊቀመንበር

ለክልላዊና ሀገራዊ ችግሮች አመራሩ ተጠያቂ መሆኑን አዲሱ አዲሱ የህውሃት ሊቀመንበር ገለፁ። ሊቀ መንበሩ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በቀደመው የህውሃት አመራር ወስጥ መናቆር እና በዝምድና እስከ መስራት የዘለቀ ችግር እንደነበር ተናግረዋል። ዶክተር ደብረፅዮን ከፋና ቴሌቪዥን ጋር…
Read More...

ሕገ-ወጥ ስደት ዛሬም…

ሕገ-ወጥ ስደት ዛሬም… ወንድይራድ ኃብተየስ ስደት አዲስ ክስተት አይደለም። የሰው ልጆች ምድር ላይ መኖር ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ  ስደት አብሯቸው የኖረ ክስተት ነው። ሰዎች በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሰራሽ አስገዳጅ ምክንያቶች አልያም በፍላጎት  ከተወለዱበት ወይም ከሚኖሩበትን አካባቢ…
Read More...

ዘመን ተሻጋሪ ዕሴቶች

ዘመን ተሻጋሪ ዕሴቶች አሉን! አባ መላኩ በቅርቡ  የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ላይ  የተናገሩት ነገር ቀልቤን  ገዝቶታል። ኢትዮጵያዊነት ማንም ተነስቶ በፈለገው ጊዜ የሚያፈርሰው ወይም የሚንደው ነገር አይደለም፤  …
Read More...

ባለፉት አራት ወራት 156 በኤርትራ የመሸጉ የሽብር ቡድን አባላት እጃቸውን ሰጥተዋል

በኤርትራ ለሽብር ተግባር ተሸሸግው የነበሩ 156 የግንቦት 7፣ የኦነግ፣ የደምሒት እና የሌሎችም ፀረ ሰላም ቡድን አባላት እጃቸውን በመስጠት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል የምእራብ ትግራይ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና የፀጥታ ዘርፍ አስተዳደር ሃላፊ አቶ ተኪኡ መተኮ ለፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት…
Read More...

ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ቀጣይነት የግል ዘርፉን ማበረታታት ያስፈልጋል-ክርስቲን ላጋርድ

ኢትዮጵያ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የያዘቻቸውን የልማት ግቦች ውጤታማ ለማድረግ የግሉን ዘርፍ ማበረታታት እንደሚገባት የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ. ኤም. ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ ገለጹ። ተቋሙ ለኢትዮጵያ የወጪ ንግድ መዛባት መፍትሄ የሚሆን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy