“ሕዝቤ ሆይ የቀድሞው ነኝ”
“ሕዝቤ ሆይ የቀድሞው ነኝ”
አባ መላኩ
ከዚህ ቀደም በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ግጭቶች ሲበረቱ እና በርከታ ንጹሃን ዜጎች በማያውቁት ነገር ሲገደሉ፣ በመቶ ሺዎች ከቀያቸው ሲፈናቀሉና ሲንገላቱ እንዲሁም ንብረቶቻቸው በጠራራ ጸሃይ ሲወድምና ሲዘረፍ ስመለከት ነብሴ ክፉኛ…
Read More...
Read More...
ሱዳን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኛትን ድንበር ዘጋች
ሱዳን ከኤርትራ ጋር በስተምስራቅ በኩል የሚያዋስናትን ድንበርን መዝጋቷ ተገለፀ ።
በሱዳን የከሰላ ግዛት አስተዳደር ከአውሮፓውያኑ ጥር 5 2018 ጀምሮ ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው ድንበር መዘጋቱን የሚገልፅ አዋጅ ማውጣቱ ተነግሯል።
ድንበሩ ለምን እንደተዘጋ ማብራሪያ ባይሰጥም፥ ውሳኔው…
Read More...
Read More...
የትግራይ ክልል ምክር ቤት በአስቸኳይ ጉባኤው አዲስ የስራ አስፈፃሚ አባላት ሹመትን ያፀድቃል
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ጥር 2 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት 5ኛ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሂዳል።
የምክር ቤቱ የህዝብ ግኑኝነት እና ኮንፍረንስ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ሙሉጌታ ታረቀኝ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው የክልሉን መንግስት…
Read More...
Read More...
እውን ግብፆችን አለመጠራጠር ይቻላልን?
እውን ግብፆችን አለመጠራጠር ይቻላልን?
ኢዛና ዘ መንፈስ
ሀገራችን ኢትዮጵያ በፈርጀ ብዙ የህዳሴ ጉዞ ላይ ሰለመሆኗ መላው የዓለም ማህበረሰብም ጭምር ምስክርነቱን ሲሰጥ የተደመጠበት ወቅት ቢኖር 2007ዓ.ም ነው ማለት ይቻላል፡፡ ለዚህ ደግሞ በወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የነበሩትን…
Read More...
Read More...
ድርቅና የምርት ዕድገት
ድርቅና የምርት ዕድገት
ደስታ ኃይሉ
በአገራችን በአሁኑ ወቅት ይሰበሰባል ተብሎ የሚጠበቀው ምርት ከፍተኛ ነው። ይህም ምርት ብክነትን በሚቀንስ መልኩ ተሰብስቦ ወደ ገበያ ሲወጣ በአንዳንድ…
Read More...
Read More...
የጉብኝቱ አንድምታ
የጉብኝቱ አንድምታ
ደስታ ኃይሉ
ሰሞኑን የዓለም ባንክ ዋና ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገው ነበር። ይህ ጉብኝት ትርጉም ያለው ነው። ጉብኝቱ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ስራ…
Read More...
Read More...
ከዜሮ ዝንጣፊ…
ከዜሮ ዝንጣፊ…
ደስታ ኃይሉ
ሰሞኑን “ብሉንበርግ” (Bloomberg) የተሰኘው የዜና አውታር “ኢትዮጵያ በላቲን አሜሪካ የአበባ አምራቾች የተያዘውን የአሜሪካ የአበባ ገበያ የበላይነት ለመንጠቅ በአበባ…
Read More...
Read More...
አገራዊ ተጠቃሚነትን ይመርኮዝ
አገራዊ ተጠቃሚነትን ይመርኮዝ
ደስታ ኃይሉ
በኢትዮጵያ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የድርድር ሂደትን “የሚያጠግብ እንጀራ…” እንዲሉት ዓይነት እየሆነ ነው። የድርድሩ ሂደት…
Read More...
Read More...
የዕድላችን መንገዶች
የዕድላችን መንገዶች
ዳዊት ምትኩ
አገራችን እያከናወነች ያለችው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ የመጪው ጊዜ ዕድላችን በር ከፋቾች ሊሆኑ መቻላቸው ግልፅ እየሆነ ነው። በአሁኑ ወቅት ፓርኮቹ የውጭ ምንዛሬን ከማስገኘት፣ ለዜጎች የስራ እድል ከመፍጠር፣ የአርሶ አደሮችን ምርት በግብዓትነት…
Read More...
Read More...
የአገራችን መፃዒ ተስፋዎች
የአገራችን መፃዒ ተስፋዎች
ዳዊት ምትኩ
የሀገራችንን ዩኒቨርስቲዎችንና በየዩኒቨርስቲዎች ውሰጥ የሚገኙት ወጣቶችን የአገራችን ተስፋዎች ናቸው። ወጣቶቹ የሚገኙባቸው ዩኒቨርቲዎች የሰላም ማዕከል መሆናቸውን፣ የአብሮነትና የተስፋ ማዕከሎችና የአዳዲስ ቴክኖሎጂ መፍለቂያ እንዲሁም የአገራችን…
Read More...
Read More...
porn videos
