Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ስለፌዴራል ሥርዓቱ ተመራጭነት ምኑ ተወርቶ!

ስለፌዴራል ሥርዓቱ ተመራጭነት ምኑ ተወርቶ! ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ ላስመዘገበችው ዘርፈ ብዙ ስኬቶች የፌዴራል ሥርዓቱ መሠረት ሆኗል።  አገሪቱ ለዘመናት ቀፍድዶ ይዟት የነበረውን ችግሯን መፍታት የቻለችው በዚህ  የፌዴራል ሥርዓት ነው። ጥቂቶች አልፎ…አልፎ…
Read More...

ነጋሪ አያሻንም!

ነጋሪ አያሻንም! ወንድይራድ ኃብተየስ አባይን በተመለከተ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት  የግብጽ መንግስታት የሄዱበትን መንገድ ከመከተል ይልቅ ሁሉም አሸናፊ፣ ሁሉም ፍትሃዊ ተጠቃሚ፣ የህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የሚችል መንገድን  መርጠዋል። ኢትዮጵያ እንደአፍሪካ ህብረት ቀደምት…
Read More...

የማዕዘን ድንጋዩቹ

የማዕዘን ድንጋዩቹ                                                         ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት የማዕዘን ድንጋዩች (Corner Stones) ወይም ምሶሶዎች አሉት። ስርዓቱ በእነዚህ ጠንካራ መሰረት ባላቸው የማዕዘን ድንጋዩች ላይ የቆመ…
Read More...

በጥረት የማይወጣ አቀበት የለም

በጥረት የማይወጣ አቀበት የለም                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትርና የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ በተለይ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች የድንበር አካባቢ…
Read More...

“ማሞ ሌላ፣ መታወቂያው ሌላ”

“ማሞ ሌላ፣ መታወቂያው ሌላ”                                                      ዘአማን በላይ የኢህአዴግ አራቱ አባል የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ከመሰንበቻው መግለጫ ሰጥተው ነበር። በተለይም የፖለቲካ ምህዳሩን ከማስፋት ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የፖለቲካ…
Read More...

ተጠቅሞ የመጣል ፖለቲካ

ተጠቅሞ የመጣል ፖለቲካ                                                      ዘአማን በላይ የኤርትራ መንግስት የሚከተለው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የከሰረና ወላዋይ ባህሪውን የሚያረጋግጥ ነው። የኤርትራው ብቸኛ አምባገነን መሪ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ…
Read More...

“የሰላም ምንጭ እንጂ

“የሰላም ምንጭ እንጂ የቦንብ መጠቅለያ ወረቀቶች” አይደሉም ዮናስ በሰላምና በመቻቻል በኩል አኩሪ እሴት ያለው ህብረተሰብ ቢኖረንም መቼም ድሬደዋን የሚተካከለው የለም። ከቅርብ ጊዜ በፊት ሃገራችን አጋጥሟት የነበረውን መቃወስ ተከትሎም ድሬደዋን በዩኒቨርሲቲዋና…
Read More...

ሰላማችን በእጃችን የሚሆነው

ሰላማችን በእጃችን የሚሆነው ስሜነህ ከሁለት ዓመት በፊት የተከሰተውን ችግር ለመፍታት ለአሥር ወራት ያህል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጆ እንደነበር ይታወሳል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ በሁለት ወራት ልዩነት ውስጥ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ…
Read More...

ተመራጭ ነው የሚያሰኙት እውነታዎች…

ተመራጭ ነው የሚያሰኙት እውነታዎች… አባ መላኩ የኢትዮጵያ ፌዴራል ሥርዓት በዓለም እምቦቃቅላ ዕድሜ ካላቸው አዳጊ ሥርዓቶች ውስጥ የሚመደብ ነው። ይህ ሥርዓት በኢትዮጵያ ውስጥ ሲጀመር ከአስከፊ የድህነትና የዴሞክራሲ እጦት ደረጃ ላይ በመነሳት ነው። ይህ ብቻም አይደለም! ሥርዓቱ…
Read More...

ምክንያታዊነትና ሥሜታዊነት!

ምክንያታዊነትና ሥሜታዊነት! አባ መላኩ አሁን ላይ አገራችን ወደ ቀድሞ መረጋጋቷ ተመልሳለች። ነገሮች መልክ ምልካቸውን እየያዙ ናቸው። በኢህአዴግ እህት ድርጅቶች መካከል ለ17 ቀናት የተካሄደው ግምገማ የድርጅቱን ቀደምት መደጋገፍና መናበብ እንደገና እንዲያብብ አድርጎታል። የሃሳብ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy