Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የግንባታዎቹ ፋይዳ

የግንባታዎቹ ፋይዳ ዳዊት ምትኩ በአገራችን እየተከናወኑ ያሉትን የኤርፖርት ግንባታዎች የፈጣን ዕድገታችን አመላካቾች ናቸው። ግንባታዎቹ በአቪየሺን ኢንዱስትሪ ውስጥ ተወስኖ የቆየውን የአየር ትራንስፖርት በማሳለጥ እንዲሁም ለአገራችን ምጣኔ ሃብት የሚኖራቸውን ሚና ቀላል አይደለም።…
Read More...

የተግዳሮቶቹ መፍትሔዎች ይፍጠኑ

የተግዳሮቶቹ መፍትሔዎች ይፍጠኑ ዳዊት ምትኩ የኢፌዴሪ መንግስት በአገራችን ውስጥ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን በርካታ ጥረቶችን አድርጓል። ምንም እንኳን መልካም አስተዳደር በማንኛውም አገር ውስጥ በሂደት የሚከናወን ቢሆንም፤ መንግስት ላለፉት 26 ዓመታት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን…
Read More...

ከጋራ መግባባቶቹ ባሻገር

ከጋራ መግባባቶቹ ባሻገር ዳዊት ምትኩ አራቱ የኢህአዴግ አመራሮች በድርጅታቸው ግምገማ ዙሪያ አስተያየት መስጠታቸው ይታወቃል። እንደሚታወቀው ሁሉ የህብረተሰቡ ፍላጎት በአሁኑ ወቅት ድርጅቱ ወደ ተግባር እንዲገባ ነው። ይህ ፍላጎት በተጨባጭ ወደ መሬት ወርዶ ህዝቡ ያነሳቸው ትክክለኛ…
Read More...

መፈታተሹ በሁሉም ዘንድ ይዝለቅ

መፈታተሹ በሁሉም ዘንድ ይዝለቅ ዮናስ ለፖለቲካ መብቶች፣ ለፍትሕና ለእኩልነት እታገላለሁ የሚል ፓርቲ ሁሉ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አይሆንም፡፡ ዴሞክራሲንና ነፃነትን መውደድና መናፈቅም ብቻውን ዴሞክራት አያደርግም፡፡ ዴሞክራት ከተግባር ጋር በሚገናዘብ…
Read More...

ማጥለቅ እና ማስረጽ

ማጥለቅ እና ማስረጽ ስሜነህ ባለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያ ብዙኅነትን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለማስተዳደር መቻሏ እሙን ነው። ይህም በብዙሃኑ ህዝቦቿ ላይ በፈጠረው የእርስ በርስ መተማመን ተረጋግጧል። መብታቸው የተከበረ ማህበረሰቦች በአንድነት ከመኖር የተሻለ…
Read More...

ቄሮ ማነው?

ቄሮ ማነው? ኢብሳ ነመራ ቄሮ የሚለው የኦሮሚኛ ቃል ለብዙዎች እንግዳ ነው። ኦሮሚኛ ተናጋሪዎች ጭምር ዘውትር የሚጠቀሙበት ቃል አይደለም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ኦሮሚያ ውስጥ የተለመደ ቃል ሆኗል፣ የተቀረውም ህዝብ ዘወትር የሚሰማው ቃል ለመሆን በቅቷል። ቄሮ በጥቅሉ ወጣት ማለት…
Read More...

ዘላቂ ሠላም ላይ እናተኩር

ዘላቂ ሠላም ላይ እናተኩር ብ. ነጋሽ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሱማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት በሁለቱ ክልሎች ህዝቦች መሃከል የተካሄደ አለመሆኑን ህዝቡ ምስክርነቱን ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ በሁለቱም ወገን በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች ከኑሯቸው ተፈናቅለዋል።…
Read More...

ይቅርታ ለአገራዊ መግባባት

ይቅርታ ለአገራዊ መግባባት ኢብሳ ነመራ በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያካሄደውን ግምገማ ተከትሎ አራቱ የግንባሩ አባል ድርጅቶች _ የህወሃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን ሊቃነ መናብርት በሰጡት መግለጫ፣ በፈፀሙት ወንጀል ምክንያት በፍርድ ቤት ቅጣት የተወሰነባቸው ወይም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy