Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የፖለቲካ ምሕዳሩን ማስፋት

የፖለቲካ ምሕዳሩን ማስፋት                                                                ይልቃል ፍርዱ የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ካደረገው ሶስት ሳምንታትን የፈጀ ጥልቅ ግምገማ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት ከሰማይ በታች አሉ ለሚባሉት…
Read More...

ወደተግባር የተሻገረው ውሳኔ

ወደተግባር የተሻገረው ውሳኔ                                                                ይልቃል ፍርዱ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔ ፈጥኖ ወደተግባር ተሸጋግሯል፡፡ መሰረታዊ ለውጦችን በሀገር ደረጃ የማምጣት ተስፋው የላቀ ነው፡፡…
Read More...

            በደም የተሳሰረው ግንኙነት

            በደም የተሳሰረው ግንኙነት                                                               ይልቃል ፍርዱ   የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ባለፈው ሳምንት የኩባ ሪፐብሊክን ጎብኝተዋል፤ የኩባው ፕሬዚደንት ራውል…
Read More...

ዓብይ ግድብ ህዳሰ ኢትዮጵያ፤ፍልፍል ሰላምን ህብረትን እዩ፤

ዓብይ ግድብ ህዳሰ ኢትዮጵያ፤ፍልፍል ሰላምን ህብረትን እዩ፤ ብማህደር ተከዘ፤ ዓብይ ግድብ ህዳሰ ኢትዮጵያ ዓባይ ክህሰብ ከሎ ፤ ሳእቤንን ምስህሃብን ሱልስ ዓድታት ብፍላይ አብ መንጎ ኢትዮጵያን ግብጽን ምክሩኳህ አይፍጠርን  ኢሉ ዘይአመተን ዘይሰተንተነን መራኸቢ ሃፋሽ አይነበረን፡፡…
Read More...

ዕመኑ፣ ዕውነታው ይህ ነው!

ዕመኑ፣ ዕውነታው ይህ ነው! አባ መላኩ ሰሞኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን  በግብጽ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት  ሲያካሂዱ ሰንብተዋል። አባይን በተመለከተም ለግብጽ ህዝብና መንግስት የመንግስታቸውን የማይለወጥ አቋም አስረግጠው ገጸዋል።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት የኢትዮጵያ…
Read More...

ይህስ፣ የፍትሃዊነት ማሣያ

ይህስ፣ የፍትሃዊነት ማሣያ አይደለምን? ወንድይራድ ኃብተየስ ለውጡ እጅግ ፈጣን ሆኗል። በአገራችን የከፍተኛ ትምህርት  ተቋማት ቁጥር አሁን ላይ ወደ 47 ከፍ ብሏል።  በዕትዕ ሁለት ማብቂያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቁጥር ሃምሳ ይደርሳል።  ቀድሞ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ…
Read More...

ኢትዮጵያና ግብፅ በጋራ ተጠቃሚ የሚሆኑባቸው በርካታ ዕድሎች አሏቸው – ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ

ኢትዮጵያና ግብጽ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉባቸው በርካታ እድሎች እንዳሏቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በ6ኛው የኢትዮ-ግብፅ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። ሁለቱ አገራት በርካታ ዘመናትን የተሻገረ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy