Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የህዝባዊው ኃይል ዕለት

የህዝባዊው ኃይል ዕለት                                                    ዘአማን በላይ እነሆ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ቀን ከየካቲት 1 ቀን 2010 ዓ.ም እስከ የካቲት 7 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ ለስድስተኛ ጊዜ በመከበር ላይ ይገኛል። ዕለቱ…
Read More...

በደብረ ብርሃን ከተማ በዋሻ ውስጥ በጥንቁልና ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የካቲት 2/2010 በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ በተፈጥሮ ዋሻ ውስጥ ተሸሽገው በጥንቁልና ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በከተማው በተለያዩ ጊዜያት አራት ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው ዘርፈዋል በሚል የተከሰሱ ሁለት ወንጀለኞችም በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት…
Read More...

የካቲት ወር የኢትዮጵያውያን የነፃነት ምልክት ነው

የካቲት ወር የኢትዮጵያውያን የድልና የነፃነት ተምሳሌት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ በሳምንታዊ የመንግስት አቋም መግለጫው እንዳመለከተው ኢትዮጵያውያን ለአፍሪካውያን ብሎም ለጥቁር ህዝቦች የነፃነት ብስራት የሆኑበት የአድዋ ድል የተገኘው በወርሃ…
Read More...

ሓድነትና ኣጠናኺርና ንቅድሚት ንመርሽ

ሓድነትና ኣጠናኺርና ንቅድሚት ንመርሽ ሲዒድ መሐመድ ኣብ ቀርኒ ኣፍሪቃ ከባቢ ቀይሕ ባሕሪ ካብ ዝተፈላለያ ሃገራት ተኣኻኺቡ ዘሎ  ወትሃደር ኣብ'ቲ ከባቢ ዝልዓለ ስግኣት ይፈጥር ከምዘሎ ተንተንቲ ሰላምን ፀጥታን ይገልፁ ኣለዉ፡፡ እቲ ኣብ የመን…
Read More...

ጉዳት አልባው የሕዳሴ ግድብ

ጉዳት አልባው የሕዳሴ ግድብ                                                                  ዋኘው  አባይ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታው ከተጀመረ አመታትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ በአፍሪካ የመጀመሪያ፤ በአለም ካሉት ግዙፍ ግድቦች በስድስተኛ ደረጃ…
Read More...

ፍቺ ካልተቻለ…

ፍቺ ካልተቻለ… አባ መላኩ በመዲናችን የተካሄደው 30ኛው አፍሪካ ህብረት ስብሰባ  ጎን ለጎን  የግብፅ፣ የሱዳንና የኢትዮጵያ መሪዎች ተገናኝተው  በዓባይ  የውሃ አጠቃቀም ዙሪያ ስኬታማ ውይይት አካሂደዋል።  መሪዎቹ  ከህዳሴ ግድብ አጀንዳ ባሻገር  የአገራቱን ህዝቦች የጋራ…
Read More...

ላብን እንጂ ደምን …

ላብን እንጂ ደምን … ወንድይራድ  ኃብተየስ የአስተሳሰብ፣ የዕምነት፣ የቋንቋ፣ ወዘተ ልዩነቶችን ሊያስተናግድ የሚችል ዴሞክራሲያዊ ስርዓት በአገራችን መገንባት ተችሏል። ይሁንና የዴሞክራሲ ስርዓታችን የጎለበተ፣ ያለቀለትና የበቃለት ነው ማለት እንዳልሆነ ግን ይታወቅልኝ። ሲጀመርም…
Read More...

ሰላማችንን ከሚያናጋ ድርጊት እንቆጥብ!

ሰላማችንን ከሚያናጋ ድርጊት እንቆጥብ! ሰለሞን ሽፈራው ይህ ፀሐፊ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙና ሰላም ለሀገራችንን ህዝቦች  ምን ማለት እንደሆነ የመረዳት ፈቃደኝነት ላላቸው ወጣት ዜጎች ሊጠቅም የሚችል የህይወት ልምድ እንዳለው ያምናል፡፡ ምክንያቱም ደግሞ ፀሐፊው ‹‹የ1960ዎቹ…
Read More...

ሓድነትና ኣጠናኺርና ንቅድሚት ንመርሽ

ሓድነትና ኣጠናኺርና ንቅድሚት ንመርሽ ሲዒድ መሐመድ ኣብ ቀርኒ ኣፍሪቃ ከባቢ ቀይሕ ባሕሪ ካብ ዝተፈላለያ ሃገራት ተኣኻኺቡ ዘሎ  ወትሃደር ኣብ'ቲ ከባቢ ዝልዓለ ስግኣት ይፈጥር ከምዘሎ ተንተንቲ ሰላምን ፀጥታን ይገልፁ ኣለዉ፡፡ እቲ ኣብ የመን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy