Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የመቻቻላችን ምስጢሮች

የመቻቻላችን ምስጢሮች                                                           ታዬ ከበደ በአገራችን ያለውን የሃይማኖት መቻቻል የሚያኮራ ነው። የሃይማኖት እኩልነትና የእምነት ነፃነት በኢፌዴሪ ህገ መንግስት በመከበሩና በመረጋገጡ ሁሉም ሃይማኖት…
Read More...

ከማረጋገጫው በስተጀርባ

ከማረጋገጫው በስተጀርባ                                                            ታዬ ከበደ በቅርቡ ለአርሶ አደሮች የተሰጠውን የመሬት ማረጋገጫ ደብተር ተሰጥቷል። የማረጋገጫ ደብተሩ አርሶ አደሩ የመሬቱ ባለቤት መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው። ደብተሩ…
Read More...

ስራ ፈጣሪዎቹ እጆች

ስራ ፈጣሪዎቹ እጆች                                                           ታዬ ከበደ ወጣቱ መንግስት ባዘጋጀው ተዘዋዋሪ ፈንድና በሌሎች ማበረታታቻዎች በመታገዝ እየፈጠረ ያሉትን ሀገር በቀል ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው። ስራ ፈጣሪዎቹ የወጣቱ እጆች…
Read More...

የከፍታው ዘመን ችቦ

የከፍታው ዘመን ችቦ ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች አምባገነኑን የደርግ ስርዓት ለመጣል ታግለዋል። ከእነዚህ ህዝቦች ውስጥ በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሃት) የሚመራው የትግራይ ዝዝብ ትግል አንዱ ነው። ህወሓት በአስር ሰዎችና በጥቂት መሳሪያ የካቲት 11 ቀን…
Read More...

የሰላም አምባ

የሰላም አምባ ዳዊት ምትኩ በቅርቡ በተካሄደው አፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከ10 ሺ በላይ እንግዶች ተካፋይ ሆነዋል። በጉባኤው ላይ 49 የአገራት መሪዎችም ተገኝተዋል። በእርግጥ የዚህ እድምተኛ ብዛት ለአገራችን ትርጉሙ ከፍተኛ ነው። በተለይ ከፖለቲካ፤ ከኢኮኖሚያዊ እና…
Read More...

ከውጤታማነት ባሻገር

ከውጤታማነት ባሻገር ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬታማ የሆነ መንግስታዊ ተቋም ነው። አየር መንገዱ አሁን ለሚገኝበት ከፍተኛ የዕድገት ደረጃ የበቃው መንግስት በሚያደርገው ሁለንተናዊ ድጋፍና አመራር እንዲሁም በአገሪቱ የተፈጠረው አስተማመኝ ሰላም ብሎም ፈጣንና ተከታታይነት…

ስራ ፈጣሪዎች እንዲበረታቱ…

ስራ ፈጣሪዎች እንዲበረታቱ... ዳዊት ምትኩ ወጣቶች ስራ ፈጠራ ናቸው። መንግስት ባመቻቸው ሁኔታ ተጠቅመው ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን እንዲሁም አገራቸውን ለመጥቀም ጥረት እያደረጉ ነው። ይህ ጥረታቸው መንግስት የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በቀረፀው ፕሮግራም መሰረት እየተከናወነ…
Read More...

የሃገር ውስጥ አምራቾች፤ ምርቶችን እና ሸማቾች

የሃገር ውስጥ አምራቾች፤ ምርቶችን እና ሸማቾች ዮናስ አገራችን ኢትዮጵያ ከምትታወቅበት አስከፊ ድህነት ተላቃ ወደ ቀድሞ ሥልጣኔዋና ታላቅነቷ ለመሸጋገር የሚያስችላትን የህዳሴ ፕሮጀክት ነድፋ መንቀሳቀስ ከጀመረች ሰነባብታለች፡፡ ይህም ዕውን ይሆን ዘንድ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy