Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

መብት ተጋፊ መብት ጠያቂዎች

መብት ተጋፊ መብት ጠያቂዎች አለማየሁ አሰጋ ኢትዮጵያ ውስጥ የሃይል የአደባባይ ተቃውሞና አድማ የዘውትር ክስተት መሆን ከጀመረ ሁለት ዓመት ከመንፈቅ እድሜ አስቆጥሯል በ2008 ዓ/ም ህዳር ወር ነበር የተጀመረው። ይህ የሃይል የአደባባይ ተቃውሞና አድማ የጀመረው በኦሮሚያ ምዕራብ ሸዋ…
Read More...

ሠላምና ሕዝብ…

ሠላምና ሕዝብ… አባ መላኩ ለሠላም ሲባል በተደጋጋሚ  አዋጅ ሊታወጅ ይችላል። ነጋሪት ሊጎሰም ይችላል። በእነዚህ ጉዳዮች ብቻ በዘላቂነት ሠላምን ማስፈን ይቻላል ተብሎ አይታሰብም። እነዚህ ጉዳዮች ምናልባት ጊዜያዊ መፍትሄ ሊያመጡ ይችሉ ይሆናል። ዘላቂ ሠላምን እውን ማድረግ የሚቻለው…
Read More...

የእነርሱ ሰላም የእኛም…

የእነርሱ ሰላም የእኛም…                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም ፋና ወጊ ሀገር ናት። የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ወገኖች ሰሞኑን የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ እያደረጉትን ያለውን…
Read More...

ከአድዋ ምን እንማር?

ከአድዋ ምን እንማር?                                                       ዘአማን በላይ የመላው ጥቁር አፍሪካዊያን የፀረ ቅኝ ግዛት ንቅናቄ ታሪክ (Pan-African History) ተደርጎ የሚቆጠረውን የአድዋ ድል ሳስታውስ በርካታ ስሜቶች…
Read More...

መስመሩን እንዳይስት…

መስመሩን እንዳይስት…                                                             ዘአማን በላይ ፅንፈኛው ሃይል በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ላይ እያደረጋቸው ያሉት ሴራዎች በርካታ ናቸው። በዚህ ፅሑፍ ላይ ግን ሁለቱን ጉዳዩች ብቻ ነጥለን ለመመልከት…
Read More...

ህወሃት ሆይ እንደንስሩ!

ህወሃት ሆይ እንደንስሩ! አባ መላኩ አገር ቤት  የማውቀው አንድ ወፈፍ የሚያደርገው ግለሰብ  አላፊ አግዳሚውን ሁሉ “ወዳጆቼ ችግር  ክፉኛ ፈተነኝ እባካችሁ የማይመለስ ገንዘብ ስጡኝ” ሲል ይውላል። አዎ ይህ ሚስኪን   ጊዜ መቀየሩን ሳያጤነው እንኳን ለእንደሱ  ያለ ሰው  ይቅርና  …
Read More...

ሥርዓቱን ጠባቂው ዘመናዊ ሰራዊት

ሥርዓቱን ጠባቂው ዘመናዊ ሰራዊት                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ህገ መንግስቱንና ህገ መንግሰታዊ ስርዓቱን ከማንኛውም የውስጥና የውጭ ፀረ ሰላም ሃይሎችና አሸባሪዎች የመከላከል ህገ…
Read More...

የፌዴራሊዝም ተመራጭነት ከምኑ ላይ ነው?

የፌዴራሊዝም ተመራጭነት ከምኑ ላይ ነው? ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ የፌዴራል ሥርዓት መከተል ከጀመረች ጊዜ አንስቶ በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገብ ችላለች። ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እኩልነታቸውንና ነጻነታቸውን ማረጋገጥ በመቻላቸው ዘላቂ ሠላም አስፍነዋል። በዚህም ፈጣን…
Read More...

ህወሃት ሆይ እንደንስሩ

ህወሃት ሆይ እንደንስሩ! አባ መላኩ አገር ቤት የማውቀው አንድ ወፈፍ የሚያደርገው ግለሰብ አላፊ አግዳሚውን ሁሉ “ወዳጆቼ ችግር ክፉኛ ፈተነኝ እባካችሁ የማይመለስ ገንዘብ ስጡኝ” ሲል ይውላል። አዎ ይህ ሚስኪን ጊዜ መቀየሩን ሳያጤነው እንኳን ለእንደሱ ያለ ሰው ይቅርና በቀነ…
Read More...

የመቻቻላችን ምስጢሮች

የመቻቻላችን ምስጢሮች                                                           ታዬ ከበደ በአገራችን ያለውን የሃይማኖት መቻቻል የሚያኮራ ነው። የሃይማኖት እኩልነትና የእምነት ነፃነት በኢፌዴሪ ህገ መንግስት በመከበሩና በመረጋገጡ ሁሉም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy