ለህገ መንግስታዊ ስርዓቱ ወገንተኝነት…
ለህገ መንግስታዊ ስርዓቱ ወገንተኝነት…
ዘአማን በላይ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሁሌም ወገንተኝነቱ የህዝቡ ሉዓላዊ የስልጣን ባለቤትነት ለሚረጋገጥበት ህገ መንግስትና መላው ህዝቦች በሙሉ…
Read More...
Read More...
አቶ በረከት በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል ፡፡
በሃገሪቱ እየተከሰቱ የሚገኙ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የዴሞክራሲ ስርዓትን ለማስፋት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቅርቡ ያሳለፋቸው ውሣኔዎች ጠቀሜታቸው የጐላ እንደሆነ የኢህአዴግ ነባር ታጋይ አቶ በረከት ስምኦን ገለፁ፡፡
አቶ በረከት በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ከኢቢሲ ጋር…
Read More...
Read More...
ከመሰረተ ድንጋይነት ያላለፉት የአዲስ አበባ ሶስት ሆስፒታሎች
በአዲስ አበባ ከተማ ሶስት ሆስፒታሎችን ለመገንባት ከሶስት ዓመት በፊት የመሰረት ድንጋይ ቢቀመጥም ግንባታቸው እስካሁን አልተጀመረም።
ሆስፒታሎቹ እያንዳንዳቸው በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የሚገነቡና የካንሰር፣ የኩላሊትና የአይን ህክምና አገልግሎቶችን ጨምሮ ሌሎች ህክምናዎችን የሚሰጡ ዘመናዊ…
Read More...
Read More...
“የአድዋ ድል በእድል ሳይሆን በአባቶች መስዋዕትነትና በአገር በቀል ወታደራዊ ሳይንስ የተገኘ ነው” አቶ ረመዳን አሸናፊ
"የአድዋ ድል በእድል ሳይሆን በአባቶች መስዋዕትነትና በአገር በቀል ወታደራዊ ሳይንስ የተገኘ ነው" ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ረመዳን አሸናፊ ተናገሩ።
122ኛው የአድዋ ድል በዓል ዛሬ በብሔራዊ ቴአትር በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።
አድዋ ከዘመኑ የቀደመ፤ ለአገር…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያና ቬንዙዌላ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
ኢትዮጵያና ቬንዙዌላ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ የአገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተስማሙ።
ዶክተር ወርቅነህ ገበየው የቬንዙዌላ አቻቸው ጆርጅ አሬያዛን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ዶክተር ወርቅነህ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት የሁለቱ አገራት…
Read More...
Read More...
ሌ/ጄኔራል ፃድቃንን ታዘብኳቸው!
ሌ/ጄኔራል ፃድቃንን ታዘብኳቸው!
ድረስ ማርዬ
(ክፍል ሁለት)
በክፍል አንድ ፅሑፌ ፃድቃን ገ/ተንሳይን (ሌ/ጄኔራል) ከህገ መንግስታዊ ድንጋጌ ውጭ በማስተንፈሻነት “ገለልተኛ ኮሚሽን”…
Read More...
Read More...
ሌ/ጄኔራል ፃድቃንን ታዘብኳቸው! (ክፍል አንድ)
ሌ/ጄኔራል ፃድቃንን ታዘብኳቸው!
ድረስ ማርዬ
(ክፍል አንድ)
ይህን ፅሑፍ እንዳሰናዳ ምክንያት የሆነኝ ሪፖርተር ጋዜጣ በቅርቡ በ‘ቆይታ’ አምዱ ላይ “አንድነታችን ሊጠናከር የሚችለው ስልጣን የሚያዝበት ስርዓት በህዝብ የሚታመን ሲሆን ነው” በሚል ርዕስ የቀረበ ቃለ ምልልስ…
Read More...
Read More...
ጣት ቅሰራው…
ጣት ቅሰራው…
አባ መላኩ
አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች የኢትዮጵያ የፌዴራል ስርዓት አተካከል አገራችንን ለቀውስ እንደዳረጋት ሲናገሩ አደምጫለሁ፤ ጽፈውም አንብባለሁ። በእኔ አረዳድ ትችቱ ሚዛናዊነት የጎደለው እንደሆነ ይሰማኛል። ህጸጽን ብቻ ነቅሶ ለትችት የመቻኮል ሁኔታ…
Read More...
Read More...
የሀገር ሰላም የሕዝብ ሰላም
የሀገር ሰላም የሕዝብ ሰላም
ይልቃል ፍርዱ
ከሰላም እንጂ ከጦርነትና ከግጭቶች ያተረፈ ሕዝብ የለም፡፡ የግጭቶች ሁሉ መጨረሻው አስከፊ የሆነ ጥፋት ነው፡፡ ለሀገርና ለሕዝብ የማይበጅ…
Read More...
Read More...
ሰላምና መረጋጋት
ሰላምና መረጋጋት
ይልቃል ፍርዱ
በሀገራችን በተለያዩ አካበቢዎች የተፈጠረውን የሰላምና መረጋጋት እጦት ወደነበረበት ሁኔታ ለመመለስ በገሀድ እየታዩ ያሉትን ሕግና ስርአትን ያልተከተሉ…
Read More...
Read More...
porn videos
