ኢትዮጵያ በድርቅ አደጋ የሚከሰት ጉዳትን ለመቀነስ የምታደርገው ጥረት እንደሚደግፍ ተ.መ.ድ አስታወቀ
ኢትዮጵያ በድርቅ አደጋ የሚከሰት ጉዳትን ለመቀነስ የምታደርገው ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
በአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ የገቡት የተባበሩት መንግስታት ረዳት ዋና ጸሐፊና የአፍሪካ የአደጋ መከላከያ ተቋም ዋና ዳይሬክተር መሀመድ…
Read More...
Read More...
