በደመወዝ ጭማሪው ባልተገባ መንገድ ለማትረፍ በሚሞክሩ ላይ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ
ለመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ በመደረጉ ሳቢያ በአንዳንድ የምግብ ሸቀጦችና የኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን፣ ከዚህ በኋላም ዕርምጃ እንደሚወስድ ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በቅርቡ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በተደረገ የዳሰሳ…
Read More...
Read More...
