በአዲስ አበባ በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 72 ደረሰ
በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካቢ በደረሰው የመደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዳስታወቀው አደጋው በደረሰበት ስፍራ እያካሄደ ባለው የነፍስ አድን ስራ እስከ ትላንት ምሽት ድረስ የሟቾች ቁጥር 65 ደሶ ነበር፡፡አሁንም አደጋው…
Read More...
Read More...
