Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ማን ይጠቀማል?

ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ማን ይጠቀማል? (ዘአማን በላይ) ይህን ፅሑፍ ለማዘጋጀት ምክንያት የሆነኝ ከመሰንበቻው በአይጋ ፎረምና በአንዳንድ መሰል ድረ ገፆች ላይ የቀረበ አንድ የእንግሊዝኛ ፅሑፍ ነው። ፅሑፉ በቅርቡ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት የተወሰኑ…
Read More...

በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከነገ ጀምሮ ጸሎተ-ፍትሐት ይደረጋል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቆሼ በተሰኘው አካባቢ በደረሰ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከነገ ጀምሮ ጸሎተ-ፍትሐት እንደሚደረግ ገለጸች። ቤተክርስቲያኗ በአደጋው ለተጎዱና መጠለያ ላጡ ወገኖች የሚውል የ200 ሺህ ብር እርዳታ እንዲሰጥ መወሰኗንም አስታውቃለች።ቤተክርስቲያኗ…
Read More...

በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤምባሲዎችና ዓለምአቀፍ ተቋማት የሃዘን መልዕክት እያስተላለፉ ነው

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎችን ለማሰብ ያወጀው ብሄራዊ የሃዘን ቀን መተግበር ተጀምሯል። የሃገሪቱ ሰንደቅ ዓላማም በሁሉም የሃገሪቱ ግዛቶች፣በኢትዮጵያ መርከቦች፣በኢትዮጵያ…
Read More...

በረሃብተኛ ዝርዝር ውስጥ ያለመካተታችን ለሁላችንም ትልቅ ድል ነው

በረሃብተኛ ዝርዝር ውስጥ ያለመካተታችን ለሁላችንም ትልቅ ድል ነው!(ወንድይራድ ሃብተየስ) በቅርቡ የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን ተከትሎ የወጣው  መግለጫ ላይ  በርካታ ጠቀሚ ርዕሰ ጉዳዮች ተመለከትኩና ሌሎችም ቢያውቋቸው ያልኳቸውን  አንዳንድ ነገሮች…
Read More...

ቀጣናዊ የዲፕሎማሲ ትስስር

ቀጣናዊ የዲፕሎማሲ ትስስር (ቶሎሳ ኡርጌሳ) ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በኡጋንዳ ርዕሰ መዲና ኪጋሊ ተገኝተው በሁለቱ ሀገራት የሰላም፣ የፀጥታ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት እንዲሁም የምጣኔ ሃብት ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደው ተመልሰዋል።…
Read More...

መምህራን በደመወዝ ስኬል ማስተካከያው ለምን አልተካተቱም?

መምህራን በደመወዝ ስኬል ማስተካከያው ለምን አልተካተቱም?  (ቶሎሳ ኡርጌሳ)  የሀገራችን ፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች በሀገራችን እየተመዘገበ ካለው ፈጣንና ተከታታይ ዕድገት በየደረጃቸው ተጠቃሚ መሆን እንዳለባቸው የኢፌዴሪ መንግስት ያምናል። ከዚህ እምነቱ በመነጨም በተለያዩ ወቅቶች…
Read More...

የ“…መንግሥት አሰራቸው” ነገረ- ዲስኩር

የ“…መንግሥት አሰራቸው” ነገረ- ዲስኩር (ዘአማን በላይ) ይህ የማወጋችሁ ጉዳይ መነሻው የአንድ ወዳጄ ነው። ቦታው በአንድ የኦሮሚያ አካባቢ ነው—ከጥቂት ዓመታት በፊት የሆነ። ነገሩም ወዲህ ነው።…አንድ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ አባል ሚስታቸውን ክፉኛ ይደበድቧቸዋል። ከባድ ጉዳትም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy