የብሪታኒያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ቦሪስ ጆንሰን ትናንት ያልተጠበቀ ጉብኝት በሶማሊያ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያን፣ ኬኒያን፣ ሶማሊያን እና ኡጋንዳን ለመጎብኘት ወደ ቀጠናው…
Read More...
Read More...
