ትራምፕ ወታደራዊ በጀቱን በ10 በመቶ ጭማሪ ለማሳደግ እቅድ አቀረቡ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዓመታዊ ወታደራዊ በጀቱ በ10 በመቶ እንዲያድግ እቅድ አቅርበዋል፡፡የትራም አስተዳደር የበርካታ ተቋማትን በጀት የሚቀንስበትን ሰነድ ዛሬ ምሽት ለአሜሪካ ኮንግረስ ያቀርባል፡፡
ትራምፕ ዓመታዊ የወታደራዊ በጀቱም በ10 በመቶ ለማሳደግ…
Read More...
Read More...
