ፓርቲዎች በቀጣይ የክርክርና የድርድር መድረክ የአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሳይስማሙ በቀጠሮ ተለያይተዋል
22ቱ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ የክርክር እና የድርድር መድረክ የአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሳይስማሙ በቀጠሮ ተለያይተዋል።
ፓርቲዎቹ ዛሬ ባካሄዱት ውይይት ከዚህ በኋላ በሚካሄዱ ድርድሮች ላይ ሶስተኛ ወገን አደራዳሪ ይኑር አይኑር በሚለው ጉዳይ ላይ ለመወሰን ነበር የተገናኙት።…
Read More...
Read More...
