ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የሚውል አርማታ ብረት ለነጋዴዎች ያቀበለው ግለሰብ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ
ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውል የኮንክሪት አርማታ ብረት ወጪ በማድረግ ለሌሎች ነጋዴዎች ያቀበለው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራዝ የግብአት ክምችት እና ስርጭት…
Read More...
Read More...
