በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎጂ ቤተሰቦች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ 76 ሚሊየን ብር ደርሷል
በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ተጎጂ ለሆኑ ቤተሰቦች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ 76 ሚሊየን ብር ደርሷል።
በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የአካዳሚክ እና አስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ…
Read More...
Read More...
