የቱሪዝም መለያው ምድረ ቀደምት የሚል አቻ ትርጉም ተሰጠው
የኢትዮጵያ ላንድ ኦፍ ኦሪጅን በሚል የተዋወቀው የኢትዮጵያ የቱሪዝም መለያ ብራንድ የአማርኛ ትርጉሙ ˝ምድረ ቀደምት˝ በሚል ተተርጉሞ በጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ይፋ ተደርጓል።
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል።በጉባኤው ላይ በቱሪዝም ዘርፍ ላይ…
Read More...
Read More...
