መሬት ያጣውን ነገር መልሰን የማንሞላ ከሆነ ያለውንም ጨርሶ ያጣል
በመቶዎች የሚቆጠሩ ጐብኚዎች ለዓይን የሚስበውን የሽንኩርት ማሳ በአድናቆት ይመለከታሉ፡፡ ለአርሶ አደሩ ታደሰ ይመር ግን ማሳው የጠበቁትን ያህል አልነበረም፡፡ እንዲያውም አንዳንድ በቀላሉ ሊስተካከሉ የሚገባቸው፣ ነገር ግን በቸልተኝነት የታለፉ ችግሮችን አስተውለዋል፡፡አቶ ታደሰ በደሴ አካባቢ…
Read More...
Read More...
