ኢትዮዽያ የሰሜን አሜሪካ ጎብኚዎችን ለመሳብ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው
በአለም አቀፉ የቱሪዝም ተቋም ‘ሎንሊ ፕላኔት’ በአለም ሊጎበኙ ከሚገባቸው አስር ሃገራት አንዷ በመሆን የተመረጠችው ኢትዮዽያ የሰሜን አሜሪካ ጎብኚዎችን ለመሳብ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኗን ትራቭል ፐልስ ድረ ገፅ ዘገበ።
የኢትዮዽያ ቱሪዝም ድርጅት መሰረቱን በኒውዮርክ ካደረገውና…
Read More...
Read More...
