ሲኖትራክ በባቡር መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት አደረሰ
ሲኖትራክ የጭነት ተሽከርካሪ ሳሪስ አዲስ ጎማ አካባቢ በባቡር መሰረተ ልማት ላይ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚገመት ጉዳት አደረሰ።
አደጋው በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አለማድረሱን የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ…
Read More...
Read More...
