የአገሪቷን ቱሪዝም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የማስተዋወቅ ተግባር በቀጣይ ወራት ይከናወናል
የአገሪቷን ቱሪዝም አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ አምስት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር መመደቡን የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮጵያ ያላትን የቱሪዝም አቅም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብና ለአገር ውስጥ ጎብኚዎች የማስተዋወቁ ስራ በቀሪው ሩብ ዓመት እንደሚከናወንም ገልጿል።…
Read More...
Read More...
