ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
ኢትዮጵያና ካናዳ በመካከላቸው ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በካናዳ ፓርላማ የውጭ ጉዳዮች ተጠሪ ሚስተር ኦማር አልግሃብራ የተመራ ልኡካን ቡድንን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ውይይቱን የተከታተሉት በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር…
Read More...
Read More...
