የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ተጠሪነት ወደ ንግድ ሚኒስቴር ተዛወረ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ተጠሪነት ወደ ንግድ ሚኒስቴር እንዲዛወር ወሰነ።
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ጉባዔ በሁለት አዋጆችና ሶስት ደንቦች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ተጠሪነት የተቀየረበት ዋነኛ…
Read More...
Read More...
