አቃቢ ህግ በዶክተር መረራ መቃወሚያ ላይ ምላሽ ሰጠ
ዶክተር መረራ ጉዲና በተከሰሱበት የሸብር ወንጀል ባቀረቡት 11 ገጽ መቃወሚያ ላይ ዛሬ አቃቢ ህግ መልስ አሰማ።
ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዶክተር መረራ ባቀረቡት ባለ 11 ገጽ መቃወሚያ፥ በዋናነት ክሳቸው ከእነ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ክስ ተነጥሎ ሊታይ ይገባል በማለት ባቀረቡት መቃወሚያ ላይ…
Read More...
Read More...
