ዶክተር ቴድሮስ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪና የቀድሞው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አንዋር ቢን ሞሃመድ ጋርጋሽ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን የኤሚሬቶቹ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡
ዶክተር ቴድሮስ ከኢፌዴሪ መንግስት…
Read More...
Read More...
