የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሳዑዲ የሚመለሱ ዜጎችን ሁኔታ በስፍራው ተገኝተው እየገመገሙ ነው
የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከሳዑዲ ዓረቢያ የሚመለሱ ዜጎችን ሁኔታ በስፍራው ተገኝተው እየገመገሙ ነው።
በእርሳቸው የተመራው የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ ሃይል ወደ ሳዑዲ አምርቷል።
ልዑኩ ከሳዑዲ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን የጉዞ ሰነድ የሚያገኙባቸውን እና የሰነድ…
Read More...
Read More...
