የአዲስ አበባ ባቡር የሀይል መቆራረጥ ችግር እያጋጠመው መሆኑ ተገለጸ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት በአገልግሎት አሰጣጡ አልፎ አልፎ የመብራት መቆራረጥና የተሽከርካሪ ትራፊክ አደጋ እያጋጠመው በመሆኑ መቸገሩን ገለፀ፡፡
አሽከርካሪዎች በባቡር ሀዲዱ ላይ በሚያደርሱት ጉዳት፣ በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ፣ አገልግሎት የሚሰጡ የባቡር ቁጥሮች ማነስና…
Read More...
Read More...
