ኢትዮጵያ በ2017 ከአፍሪካ አገራት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች:- የአለም ባንከ
ኢትዮጵያ በተያዘው የአውሮፓውያኑ በ2017 ከአፍሪካ አገራት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንደምታስመዘግብ የአለም ባንክ ገለጸ።
"ግሎባል ኢኮኖሚክ ፕሮስፔክት" በዚህ ወር ባቀረበው ሪፖርት እንዳመለከተው ኢትዮጵያ በተያዘው የአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2017 ዓ.ም 8.3 ከመቶ የኢኮኖሚ እድገት…
Read More...
Read More...
