320 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀው የፌደራል መንግስት የ2010 ረቂቅ በጀት ለምክር ቤቱ ቀረበ
የኢፌዴሪ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም ተከስተ የ2010 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀትን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ አቅርበዋል።
ረቂቅ በጀቱም 320 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሆኖ ነው የተዘጋጀው።
ከአጠቃላይ የመደበኛ እና ካፒታል የመንግስት ወጪ በጀት…
Read More...
Read More...
