የትግራይ ክልል ምክር ቤት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ለ2010 ዓመት የቀረበውን 12 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር በጀት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ።
ከጸደቀው በጀት 56 ነጥብ 6 በመቶ ለድህነት ቅነሳና ዘላቂ ልማት ማስፈጸሚያ እንደሚውል ተነግሯል።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያናገራቸው የምክር ቤቱ አባላት የጸደቀው…
Read More...
Read More...
